Breaking News
Home / Addis Citizens

Addis Citizens

ከለማ መገርሳ ወደ ለማ ነቀርሳከኢትዮጵያ ሱሴ ወደ ኦነግ ሱሴ"ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉትን ኦሮሞዎች በዚህም በዚያም ብለን ወደ ቦታቸው መመለስ እንችል ነበረ። ነገር ግን ይህን መጥፎ ሁኔታ እንደ መልካም እድል እንጠቀምበት በማለት ወደአዲስ አበባ አምጥተን አቋቁመናቸዋል። ከተማዋን የኛ የማድረግ ስራ እየሰራን ነው። የከተማ ፖለቲካ እጅግ አስፈላጊ ነው። በመሆኑም ሌሎች ግማች ሚሊየን የሚሆኑ የኦሮሞ ሰራተኞችንም ወደ ከተማ አስገብተናል። በቂ ነው አላልንም ገና ብዙ እንሰራለን…"አቶ ለማ መገርሳ የአዲስ አበባን ማህበረሰባዊ ለውጥ demographic change እየተደረገ መሆኑን በአንደበታቸውአመኑ።

Posted by አዲስ አበባ ፕሬስ- Addis Ababa press on Tuesday, February 26, 2019

 

 

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.