Breaking News
Home / Amharic / አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር:

አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር:

የባንኩ ባለቤት እኛ ለመሆን እና የአማራ ባንክ ማድረግ ከፈለግን የአክሲዮን ሽያጩን እኛ ሙሉ በሙሉ በመግዛት መቆጣጠር አለብን ። የአማራ ባለሀብቶች ሌላውም ወገን ከ ዝቅተኛው የአክሲዮን ብዛት 10 500 ጀምሮ በመግዛት የአማራ ባንክ ባለድርሻ በመሆን ባንኩን አማራ አማራ እንዲሸት ማድረግ ይቻላል ። ከዛ ውጭ አክሲዮኑን እነ እንትና ገዝተው ከተቆጣጠሩት በስም ብቻ ነው የአማራ ባንክ ሊሆን የሚችለው ። 
ተሰባሰብ በህብረት ሰርተህ ተለወጥ አማራ !!

አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር፦

1. . ዓባይ ባንክ አ/ማ

2. አቢሲንያ ባንክ አ/ማ

3. . አንበሳ ኢንተ. ባንክ አ.ማ.

4. ዳሽን ባንክ አ.ማ.

5. አዋሽ ኢንተ ባንክ አ.ማ.

6. ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አ.ማ.

7. ህብረት ባንክ አ.ማ.

8. ንብ ኢንተ.ባንክ አ.ማ.

9. የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ

10. ቡና ኢንተ ባንክ አ.ማ፣

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

One comment

  1. መልካም ስራ ለመልካም ሃሳብ ሁለ ጥሩ ለሚስብ ጥሩ ይስጠው አሁን ገና ተደስትኩ ካራህ ላካም ወገን አለን አልኩ ጥሩ ነው ቀጥልበት

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.