Breaking News
Home / Amharic / እጅግ አሳዛኝ ሹመት !

እጅግ አሳዛኝ ሹመት !

እጅግ አሳዛኝ ሹመት

እነ እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌ ከዚህ በፊት በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተከሰው ሲታሰሩ የፈጠራ ክሱን እና እስሩን ቀጥተኛ ትዕዛዝ እየሰጠ ይመራ የነበረው በጊዜው በፌዴራል ፖሊስ የማዕከላዊ ደህንነት እና የወንጀል ደህንነት ረዳት ኮሚሽነር የነበረው አቶ ደምመላሽ ገ/ሚካኤል ነበር ። በፈጠራ ክስ ትወና ወደር የሌለው ፣ እጅግ ጨካኝ እና ጌታቸው አሰፋን ይስተካከላል የሚባል ሰው ነው። እነ አንዱአለም እንደዚያ ከሰል መስለው በእስር እንዲማቅቁ ያደረገን ሰው መሾም በኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል ላይ የለየለት ፌዝ ነው ። የኢትዮጵያን ሕዝብ ሲያስር ፣ እግር ሲያስቆርጥ ፣ ለስደት እና ሞት ከዳረጉት ሰዎች አንዱ ነው። ይህንን ሰው ነው እንግዲህ አብይ ዛሬ በመሾም የብሔራዊ ደህንነት ቦታ ላይ የሾመው ። ዶክተር አብይ ከዚህ በፊት ኢህአዴግ ለስራው ወንጀል በሙሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ ብለው ነበር ፣ ታዲያ ወንጀለኞችን መልሶ እያመጡ ምን የሚሉት ይቅርታ ነው ? እመኑኝ በዚህ አካሄዱ ኢትዮጵያን እየገደለ ነው ።

Check Also

የፓርላማ ተወካዮች ፀረ አማራ የሆኑ ዝርዝር ከነስልክ ቁጥራቸው

Related Posts:የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።ይሄ ፀረ ኢትዮጵያ የሆነው ሀንጋሳ ኢብራህም የሚባለው ኦህዴድን ብልጥግናን ወክሎ …

የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.