Breaking News
Home / Amharic / 423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል::

423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል::

በጄኔራል ዘርኣይ ወልደስላሴ የሚመራ 423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ የኢሳያስ ኣፈወርቂ (ወዲ ኣፎም) ኣንባገነናዊ ኣገዛዝን በመካድ በሰላም ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል።

 

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.