Breaking News
Home / News / 19 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራሮችና አባላት በዋስትና ከእስር ተፈተዋል

19 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራሮችና አባላት በዋስትና ከእስር ተፈተዋል

የሰኔ 15ቱን ክስተት ተከትሎ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከአንድ ወር በላይ በእስር የቆዩ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮችና አባላት በዋስትና ከእስር ተፈቱ፣
****
የሰኔ 15ቱን ክስተት ተከትሎ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከሰኔ 15ቱ የአማራ ሕዝብ መሪዎችና የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ግድያ ጋር ግንኙነት አላችሁ በሚል ከአንድ ወር በላይ በእስር የቆዩት 19 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራሮችና አባላት በዋስትና ከእስር ተፈተዋል።

Check Also

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

ከጎጃም አማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ – ዘመነ ካሴ – Amhara FANO Gojjam

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.