Breaking News
Home / Amharic / ጥብቅ መረጃ !

ጥብቅ መረጃ !

ወያኔ ከነጀዋር ጋር በመሆን አብይንና ደመቀን ለመግደል ዕቅድ ይዞ እየተነቀሳቀሰ መሆኑ ታወቀ!!!
ወያኔ አስራ አምስት ሺ የከተማና የገጠር ጉሬላ አሰልጥኖ በመላዉ ኢትዮጵያ አሰማረተዋል ፡፡ ወያኔ ከነጀዋር ጋር በመሆን አብይና ደመቀን ለመግደል ዕቅድ ይዞ እየተነቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በተጨማርም ከተማዉ ውስጥ ሽብር በመፍጠር እና ቤተክረስትያን ውስጥ ግጭት በመፍጠር ኦሮሞና አማራን በከፍተኛ ሁኔታ ለማጋጨት ዕቅድ መኖሩን አረጋግጠናል ፡፡ ይህንን የወያኔን ዕኩይ ተግባር በመረዳት የኦሮሞና አማራ ህዝብ በየአከባቢዉ ነቅቶ እራሱን እነድጠብቅ ለማስተዋስ እንወዳለን፡፡ የጃዋር እና የወያኔን አጃንዳን በላማቀበል እራሱን እንድጠብቅ እንመከራለን፡፡ ዋናኛው ዕቅዳቸዉ ግድያና ግጭትን በማብዛት ህዝቡ የወያኔ ግዜ ይሻላኛል እንድል ግፍት ለማድረግ ነዉ ፡፡ከዚህ በመናሳት ለወያኔና ለጃዋር የሚናስታላልፈዉ መልዕክት ፡-
አብይና ደመቀን በየትኛዉም መንገድ የግድያ ሙከራ ከተደረገባቸዉ ከጃዋርና ከወያኔ አንወርድም፡፡ ወያኔና እነ ጀዋር ናቸዉ ያቀዱት መረጃ አለን ፡፡

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.