Breaking News
Home / Amharic / ጠ/ሚ አብይ ካደረጉት ንግግሮች ውስጥ መቼም የማይረሱ አይረሴ ሿሿዎች

ጠ/ሚ አብይ ካደረጉት ንግግሮች ውስጥ መቼም የማይረሱ አይረሴ ሿሿዎች

 
1. ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
2. «አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»
3. «በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»
4. «አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»
5. «በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»
6. «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»
7. «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»
8. «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»
9. « ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»
10. «በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»
11. «ከ14 ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»
12. «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»
13. «እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»
14. «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»
15. በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርር እያደረኩ እሄድ ነበር»
16. «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»
17. «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር 18. መሪ መሆን አይቻልም
19. «ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»
20. «ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»
21. «አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»
22. «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»
23. «የወለጋ ህዝብ ውሃ ቡጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»
24. «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»
25.«ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»
26. «ስናጠፋ ቆንጥጡን»
27. «የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»
28. ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል»
29. «የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»
30. «በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»
31. «……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»
32. «መግደል መሸነፍ ነው»
33. «ሸህአላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»
34. «ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»
35. «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»
36. «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»
37. «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»
38. « ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»
39. « ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
40. «በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»
ሌላ የምታውቁ ጨምሩበት…..

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.