Breaking News
Home / News / ጌዴዮን በኦነግ ሲፈናቀል አልሰማም ጉምዝ በኦነግ ሲጨፈጨፍ አልሰማም

ጌዴዮን በኦነግ ሲፈናቀል አልሰማም ጉምዝ በኦነግ ሲጨፈጨፍ አልሰማም

ጌዴዮን በኦነግ ሲፈናቀል አልሰማም ጉምዝ በኦነግ ሲጨፈጨፍ አልሰማም ሱማሌ በኦነግ ተጨፍጭፎ መሬት ለመሬት እየጎተቱ ሀፍረተ ገላቸውን እየተሳለቁበት ሲጫወቱባቸው አልሰማም ጎንደር በመከላከያ ሲጨፈጨፍ አልሰማም ቡራዩ ላይ የዘር ማጥፋት በኦነግ እና በቄሮ ሲፈፀም አልሰማም ከመተሃራ አርጎባና አማራ በኦነግ ሲፈናቀሉና የአፋር ህዝብ የእለት ጉርሱን ቂጣ እያካፈላቸው በሰቆቃ እንደሚኖሩ አዋሽ አፋር አስጠግቷቸው የመከራ ሂወት እየኖሩ እንድሆነ አልሰማም አፋር በኦነግ ሲገፋ ሲዛትበት ሲተኩስበት በኬሚሴ በኩል አልሰማም ሸዋ አጣዬ ማጀቴ ኦነግ ግልፅ ጦርነት አውጆ ህዝብ ሲጨርስ አልሰማም ኦነግ 17 ባንክ ሲዘርፍ አልሰማም በእነ ጀዋር መሐመድና እርሱ በሚመራው ድርጅት በኦዴፓ በኩል የአዲስ አበባ ህዝብ በገናባው ከተማ ላይ አይደለም ባለቤት መሆን ይቅርና እጣን እንኳን የሚያጨሰው ኦሮሞ ከፈቀደ ነው መባሉን አልሰማም በቀለ ገርባ ኦርሞኛ ቋንቋ ከላወሯችሁ አትገበያዩ አትነጋገሩ በሎ በሚዲያ ሲናገር አልሰማም የበቃለ ገርባ ንግግር ሲተረጎም ኦሮሞኛ ቋንቋ ከላወሯችሁ ግደሏቸው ፍጇቸው ለማለት እንደሆነ አላወቅም አልሰማም ሰበታ ለገጣፎ የዜጎች ቤት ሲፈርስ አልሰማምም ግን አንድ ነገር ሰምቷል አብይና ዳውድ ኢብሳ በሃሳብ ሳይሆን በወንበር በስልጣን በተጣሉበት ጊዜ ወለጋ ለምን አትሄድም ተብሎ ሲጠየቅ አይ ወለጋ አልሄድም እኔንም ሆነ ለማን ለመግደል አስበዋል የእኔ እዚያ መሞት የኦሮሞን አንድነት ይጎደዋል የጅማው ኦሮሞ ከወላጋው ከባሌው ከአሩሴው ኦሮሞ ጋር በአንድነቱ ላይ ችግር ይፈጥርበታል አለ አብይ እውነቱን ነው የሚቆረቆረው ለኦሮሞ ነው ውክልናውም ስነልቦናውም ኢትዮጵያን በአፉ መጥራት ኦነግን በታማኝነትና በታታሪነት በሀቀኝነት ማገልገል ነው::በእርሱ ሞት ምክነያት የኦሮሞ አንድነት ለሰከንድም ቢሆን መሻከር የለበትም ለምሳሌ ትግራይ ሄዷል ሞቱ አላሳሰበውም የኦሮሞን ህዝብ አንደነት ስለማይነካ ጎንደር ጅጅጋ ሀዋሳ ጅሩ ሄዷል እሞታለው ብሎ አላሰበም ያላሰበበት ሁለት ምክነያት ናቸው አንደኛው ልክ እንደ ኦርማያው በመንጋ አስቦ እንደ ጅብ ሰው የሚበላው ኦነግ የለም በርግጥ አርሱንም ቢሆን ያኔ በሃሳብ አንድ ሆነው በወንበር በተጣሉበት ጊዜ ለማለት ነው አሁንማ ሃሳባቸውን ስልጣናቸውን አንድ አድርገው ተጋርተው የኢትዮጵያን ህዝብ እየጨረሱ ነው::ሁለተኛ በአጋጣሚ እንኳን ሆኖ ቢሞት ከኦሮማያ ውጪ ከሆነ መሞት ባይፈልግም የኦሮሞን አንደት አንድነት አይጎዳውም ጎዳም ከተባለ የኢትዮጵያን አንድነት ስለሆነ የሚጎዳው ችግር የለውም በአብይ አህመድ አስተሳሰብ ማለቴ ነው::

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.