Breaking News
Home / Amharic / ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው !!

ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው !!

አጭር መግለጫ እንድታውቁት ያህል።
ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው።

ጁዋር መሃመድ የተባለው ጸረ እየሱስ ክርስቶስ ፡ ጸረ ክርስቲያን እና ጸረ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲም ይሁን በአሜሪካን የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአሜሪካንን ዜግነት እንደማይፈልግ እና የአሜሪካን ዜግነቴን ሰርዙልኝ ብሎ ፡ ያቀረበው አንድም ማመልከቻ እንዳላስገባ እንድታውቁ አሳስባለሁ፡፡ የአሜሪካን ዜግነቱን መልሷል የሚል የሚያስወራው ህዝብ ለማታለል እና ምርጫው ውስጥ በሽወዳ ለመግባት ነው፡፡ ዜግነቱን ሲመልስ ከአሜሪካ የሚተጠው ሰነድ ስላለ ያንን ማቅረብ አለበት፡፡ ማታለል አይቻልም፡ ለአገራችን የክፉ ቀን ልጆቹዋ እያለንላት

በዚህ አጋጣሚ ሌላው ላሳስባችሁ የምወደው ፡ አገር ለማጥፊያ እያቀጣጠሉ ያሉትን በምርጫው ስም እና በምርጫ ቦርድ ውስጥ አስመልክቶ ከፍተኛ እምርጃ ባስቸኳይ መፈጸም ግድ ይላል። ይሄንን አስመልክቶ ዛሬ ማታ እመለስበታለሁ። ይቀጥላል።የኢትዮጵያ ሕዝብ እና የሶሻል ሚዲያው በተለይ አፋጠው ሃቁን የሚጠይቁት እነ ስሜነህ ባይፈርስ እና ስዩም ተሾመ የመሳሰሉት ሊያነሱት የሚገባ ትልቅ ጉዳይ ስላለ ይሄው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስቸኳይ በተግባር መዋል ያለበት ጉዳይ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልጽ መሆን ስላለበት እና እውን እንዲሆን በተግባር ጥያቄ እና ማሳሰቢያ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ መቅረብ ስላለበት ፡ ከምርጫው ጋር በተያያዘ እየሰራሁበት ስለሆነ ጉዳዩን አካፍላችኋለሁ ። ፕሬዘደንት ትራምፕ እና መንግስታቸው እና የአውሮፓ ሕብረትም እየተባበሩኝ ነው። ባለፈው እንደጻፍኩላችሁ ፡ በ2018 ባቀርብኩት ፓርፓዛል አማካኝነት የተደረገው ለውጥ አብይን ወደ ተቀመጠበት ስልጣን ያመጣው እስረኛውን ያስለቀቀው ፡ በደንብ አሜሪካን አልሰራችበትም ለራስዋ ስትል አሜሪካን እንድትፈጸመው ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን ሆና እየሰራሁበት መሆኑን እና በቅርብ መቅረቡን እና እንዴት እና በምን መልኩ እንደቀረበ ገልጬላችሁ ነበር ያላነበባችሁ ካላችሁ ዝቅ ብላችሁ እዚሁ ፌቡክ ላይ ተመልከቱት ወይም ፈልጉት እላለሁ። የዲፕሎማሲው ስራ በጣም እየረዳ ነው ጆሮ እያገኘን ነው። ምርጫው ባለው ሁኔታ መሄድም የለበትም አሜሪካን በይፋ ስትደግፍ ብቻ ነው የሚካሄደው ። ምርጫ ቦርድ ውስጥ ያሉት ከላይ እስከታች አትሞኙ ታዛዥ ናቸው የኢትዮጵያ ቴሌቪዢን በራሱ ቆሞ እንደማይሄድ እና ነጻ ሚዲያ እንዳልሆነ እንዳሳሰብኳችሁ ሁሉ። ለሁሉም በኋላ እንገናኛለን በተመሳሳይ ደህና ዋሉልኝ እደሩልኝ ፡ አርፍዱልኝ። ክርስቶስ ፍቃዱ ይሁን።

ከአክብሮት ጋር የሁላችሁም እህት ማለት ሃሳቤን ለምትወዱትም ለምትጠሉትም።

ከአክብሮት ጋር።

Yeharerwerk Gashaw (Texas)

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.