Breaking News
Home / Amharic / ይሄ የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡

ይሄ የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡

የተከበርከው የደብረታቦር ሰው በቅድሚያ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሰህ!!!

ይሄ ከታች የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡
ለደብረታቦር አሁን ውኃ የቅንጦት ፍጆታ ነው፡፡

ለዐማራ እንታገላለን የሚሉ ፌክ የድል አጥቢያ ጀግኖች የዐማራን ሕዝብ ለሥልጣን መወጣጫነት ውጭ ለሌላ እንደማይፈልጉት ከዚህ ውጭ ቁሞ የሚሄድ ማሳያ የለም፡፡ 
አንድም የዐማራ አክቲቪስት እና የድርጅት ሰው በዚህ ጉዳይ አንዲት ደቃቅ አንቀፅ እንኳ አልፃፈም፡፡ ለስሙ የአማራ ሚዲያ የሚባለው ድምፃችን በሚዲያ አስተላልፉ ተብሎ ደብዳቤ ቢፃፍላቸውም ከጌቶቻቸው መልካም ፈቃድ ባለማግኘታቸው ይመስላል ምንም ማለት አልቻሉም!!!

የደብረታቦር ሕዝብ በርዝራዥ የወያኔ አሽከሮች በውኃ ጥም ሲሰቃይ በመብራት መቆራረጥ ሲሰቃይ ዝም ፀጥ እያልክ ለዐማራ እታገላለሁ የምትለው አፈቀላጤ ለዚህ መልስህ ምንድነው???

የደብረታቦር ሰው የመጣ የሄደው የወጣ የወረደው እንዳሻው ልንዳህ ሲል አትፍቀድ ስቸገር ስጠማ ማን ከጎኔ ነበር? ማን ችግሬን አስተጋባ ማንስ የአዞ እንባ አነባ ብለህ መርምር!!!

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.