Breaking News
Home / Amharic / ይሄ ነው ለውጡ ?

ይሄ ነው ለውጡ ?

Free Opinion From Yodith Gideon

በዶር አብይ መንግስት በሾመው ታከለ ኡማ በኩል በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህንን አከናውኗል።

1. በአንድ ወር ብቻ 76,200 መታወቂያ ከባሌ፣ከወለጋ ለመጡ ነዋሪ ላልሆኑ ተሰጥተዋል።

2. 8214 ሰራተኞች ያለምንም ውድድር በዝውውር ኦሮሞ የሆኑ ብቻ ተመድበዋል።

3. ከአዲስ አበባ በጀት 2.34 ቢሊዮን ብር ለካሣ ልማት ለኦሮሞ ተከፋፍሏል።

4. ብዙ የቀበሌና ኮንዶሚኒየም ቤቶች ለኦነግ አባለት ተሰጥተዋል።

5. 613 ሚሊየን ብር ለኦሮሞ ሥራ ዕድል ፈጠራ ሊወሰድ ነው።

6. 8 ሰራተኞች ይህንን በመጠየቃቸው ተባረዋል።

7. ሥላሴ መንፈሣዊ ኮሌጅ 6 ኦርቶዶክስ ያልሆኑ ኦሮሞዎች መነኩሴ መሥለው አሥተዳደሩ ላይ ተመድበዋል።

8. የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን ሁሉንም ኃላፊነቶች ለኦሮሞ ብቻ አድርጓል።

is this the democracy we are building?

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.