Breaking News
Home / Amharic / የሺመልስ አብዲሳ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር !!

የሺመልስ አብዲሳ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር !!

የፕሬዝዳንቱ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር
========================
የኦዲፒ ባለስልጣናት ከሰሞኑ ኢሬቻ የሰላም እና የፍቅር ምልክት ነው ብለው በየሚዲያው እየቀረቡ ቢያደነቁሩንም የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንቱ ሽመልስ አብዲሳ ግን በአሉን የግጭት መቀስቀሻ እና የቂም መወጣጫ አድርጎታል። ሰውየው በፖለቲካ ስካር እየተደናበረ መስቀል አደባባይ ለተሰበሰበው ህዝብ እንዲህ አለ

“የኦሮሞ ህዝብ እዚህ ነው የተሰበረው፣ እዚህ ነው ውርደት የጀመረው። እዚህ ነው ቅስሙ የተሰበረው። እነ ቱፋ ሙና እና ሌሎች የጊዜው ታጋዮችን የነፍጠኛው ስርአት እዚህ ነበር የሰበራቸው። ዛሬ ነፍጠኞች የሰበሩን ቦታ ላይ ራሳቸውን ሰብረን ፣ ከስሩ ነቅለን ኦሮሞ በተዋረደበት ቦታ ተከብሯል። ኦሮሞ እንኳን አሸነፍክ”

ከዚህ በላይ እብሪት እና ጸረ ህዝብነት ከወደየት ይገኛል? እስኪ ይህን ጸያፍ ንግግር በመናገር ምን ለማትረፍ እንዳሰበ በጋራ እናየዋለን።

Check Also

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ …

የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.