Breaking News
Home / Amharic / የፓርላማው አፋኝ ህገደንቦች – የደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ብስጭት !

የፓርላማው አፋኝ ህገደንቦች – የደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ብስጭት !

ፓርላማ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ስነ ስርዓት ደንብ መሰረት አንድ አባል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ለማቅረብ ከ10 ቀን በፊት ለአፈ ጉባዔ ጽ/ቤት ማስገባት ይጠበቃል።
ከዚያም ከአባላት የተሰበሰቡትን ጥያቄዎች አፈጉባኤዎችና በፓርላማው የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተሰባስበው የሚፈልጓቸውን ይመርጣሉ። የተመረጡ ጥያቄዎች ለጠ/ሚ/ሩ ይቀርባሉ ማለት ነው።
ከታች የተያያዙትን ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን በፊት ብናስገባም የገዢው ፓርቲ በመቀስ ቆርጦ አስቀርቷቸዋል። ፓርላማው በብዙ አፋኝ ህገ ደንቦችና አሰራሮች መተብተቡና ሰፊ የአሰራር ማሻሻያዎችን እንደሚያስፈልግ አመላካች ነው።

ደሳለኝ ጫኔ (NAMA)

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.