Breaking News
Home / Amharic / የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥትና የኦሮሞ ልሂቃን ልዩነት!

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥትና የኦሮሞ ልሂቃን ልዩነት!

 

ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ ወገኖች መካከል ልዩነቱ የሰፋው በምርጫ ሰበብ የተፈጠረውን ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ፓርቲ የራሱን አማራጭ ማቅረቡን እንደ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ሁሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ባለመቀበላቸው ነው።ይሁንና ልዩነቱ ከዚህም በፊት እንንደነበረ ስዩም ይገልጻል።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግሥት እና በኦሮሞ ልሂቃን መካከል ልዩነቱ እየሰፋ መሄዱ በተለያዩ አጋጣሚዎች ይታያል።ዶቼቬለ በጉዳዩ ላይ ያነጋገረው ጋዜጠኛ ስዩም ጌቱ እንደሚለው በሁለቱ ወገኖች መካከል ልዩነቱ የሰፋው በምርጫ ሰበብ የተፈጠረውን ሕገ መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ፓርቲ የራሱን አማራጭ ማቅረቡን እንደ አብዛኛዎቹ ፓርቲዎች ሁሉ የኦሮሞ ፖለቲከኞችም ባለመቀበላቸው ነው።ይሁንና ልዩነቱ ከዚህም በፊት እንንደነበረ ስዩም ይገልጻል። 

 

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

German Radio

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.