Breaking News
Home / Amharic / የድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) በአዲስ አበባ ሊያቀርበው ያሠበው ኮንሰርት ፍቃድ ተከለከለ። 

የድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) በአዲስ አበባ ሊያቀርበው ያሠበው ኮንሰርት ፍቃድ ተከለከለ። 

ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ መስቀል አደባባይ ላይ ሊያደርግ ያሰበው ኮንሰርት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍቃድ ሳያገኝ ቀረ። ኢትዮፒካሊንክ ከከተማው አስተዳደር ምንጮቼ አገኘሁት ባለው መረጃ መሰረት መስቀል አደባባይ ለፀጥታ ምቹ ባለመሆኑ ኮንሰርቱ ፍቃድ ሊሰጠው አለመቻሉን አስረድቷል። ነገር ግን የኮንሰርቱ አዘጋጆች በአዲስ አበባ ስታዲየም ኮንሰርቱን ለማካሄድ ድጋሚ የፍቃድ ጥያቄ ማቅረባቸውን እና አስተዳደሩም ለዚህኛው ጥያቄ በሚቀጥለው ሳምንት ምላሽ ለመስጠት ቀጠሮ መያዙን አስታውቋል። ቴዲ ኮንሠርቱን ለማድረግ ያሠበው ለ2012 አዲስ አመት ዋዜማ ነው።

 

source: zehabesha.com

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.