Breaking News
Home / News / የደጀን ህዝብ መንገድ ዘግቶ እስክንድርን የያዘው መኪና እንዲመለስ አደረጉት! ከዚያ የባህርዳር ወጣቶች ነቅለው ወጥተው ግፊት በመፍጠር እስክንድርን ከባህርዳር እስርቤት አስፈቱት !

የደጀን ህዝብ መንገድ ዘግቶ እስክንድርን የያዘው መኪና እንዲመለስ አደረጉት! ከዚያ የባህርዳር ወጣቶች ነቅለው ወጥተው ግፊት በመፍጠር እስክንድርን ከባህርዳር እስርቤት አስፈቱት !

ደጀን ላይ ሕዝብ ነቅሎ ወጥቶ መንገድ ዘግቶ በእኛ እሬሳ ላይ ነው እስክንድርን የምትወስዱት ብሎ ከአዲስ አበባ የግፍ ግዞት ጉዞ ጀግናው በትግሉ እንዲመለስ አድርጓል።

ከዚያ የባህርዳር ወጣቶች ነቅለው ወጥተው ግፊት በመፍጠር እስክንድርን ከ ባህርዳር እስርቤት አስፈቱት !
ሕዝብ ከተባባረ ገና ብዙ ነገር ይሰራል! አምባገነኖች ጭንቅ አይችሉም ! ሕዝብ ሲነሳ ፍርሃት ይይዛቸዋል !

Check Also

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

ከጎጃም አማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ – ዘመነ ካሴ – Amhara FANO Gojjam

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.