Breaking News
Home / Amharic / የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት የፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት

የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት የፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት

በሁለቱ የኦሮሞ ደርጅቶች ደጋፊና አባላት መካከል በየጊዜው የሚፈጠረው አለመግባባት ወደሀይል እርምጃ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡

በዛሬው እለት በጅማ ከተማ የኦፌኮና የኦነግ ፅ/ቤት አባላት በፈጠሩት የእርስበርስ ግጭት ፥ የኦፌኮ አባላትና የከተማው አመራሮች ፥

የዳውድ ኢብሳውን ኦነግ ፅ/ቤት ታፔላና ቁሳቁሶች አውድመዋል፡፡ የኦነግ አባላት በበኩላቸው አፀፋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከፀጥታ አካላት

ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብተው ውለዋል፡፡ ባለፉት ጊዜያት ሁለቱም ድርጅቶች ቢሮ በከፈቱባቸው ሌሎች አካባቢዎችም ተመሳሳይ ግጭቶች ሲስተዋሉ እንደነበር ይታወሳል፡፡

 

 

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.