Breaking News
Home / Amharic / የኦሮሞን ጉድ አንብቡት። ሼር አድርጉት።

የኦሮሞን ጉድ አንብቡት። ሼር አድርጉት።

Information:- 🤔🤔እስከ ደርግ ዘመን ድረስ መላው ኢትዮጵያዊ የሚያውቀው ሃቅ፤ የሴቶችን ጡት መቁረጥንና የወንዶችን ብልት መስለብን የባህሉ አንድ አካል አድርጓ በሚልዮን ለሚቆጠሩ ዜጎች የመራቢያ አካል ማጣትና ሞት ምክንያት ተደርጎ የሚጠቀሰው፤ የኦሮሙማው የአባገዳ ስርዓት ለመሆኑ በጉጂና ከረዩ ኦሮሞዎች ባህላዊ የጋብቻ ሥርዓትን ሽፋን አድርገው ሲፈፀሙ የነበሩ ነውሮችን በአብነት መጥቀስ እንደሚቻል በሰሜን ሸዋ ዐማራ፣ በአገው፣ በከምባታ፣ በሃዲያ፣ በጉራጌና በሌሎችም ሕዝቦች ላይ አሁንም በኦሮሚያ ክልል የሚፈፀሙ ነውሮችን በእማኝነት ጠቅሶ መከራከር ይቻላል። እኛ ይህን አሳፋሪ ነውርና የታሪክ ጠባሳ በግልጽ ደፍረን መናገር ባለመቻላችን፤ ዛሬ ላይ ስልጣንን አጭበርብሮ ሃገርን የማስተዳደር አጋጣሚ በእጁ የገባው የኦነግ ሸኔው አሸባሪ ቡድን፤ የዐማራና የኦሮሞ ዘር ጭምር ያላቸውን አጼ ምኒልክ እና ከዐማራና የጁ ኦሮሞ የሚወለዱት እቴጌ ጣይቱ፤ ከኦሮሞ ነገድ ከተገኙት የጦር ኮማንደራቸው ጎበና ዳጬ እንዲሁም የጉራጌና የኦሮሞ ተወላጅ ናቸው ከሚባሉት የኢትዮጵያ የጦር ሚኒስትሩ ፊታውራሪ ኃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ ፊታውራሪ ጋር ተባብረው ፤ እኩሌታው የምኒልክ ሰራዊት የሸዋ ቱለማ ኦሮሞ እንደነበር ይታወሳል፤ “በአርሲ ኦሮሞዎች ላይ የአኖሌን ጦርነት ከፍተው የኦሮሞ ሴቶችን ጡት ቆርጠዋል” የሚል ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንዲረዳቸው የፈጠራ ታሪክ ደርሰው ምኒልክን በማዋረድ ምዕራባውያን ቅኝ ገዢ ጌቶቻቸውን ለማስደሰት እየሄዱበት ያለው የነውር ጥግ፣ ከጭካኔ ተግባራቸው እና ከ “ሁሉ የኔ” የኬኛ በልቶ የማይጠረቃ ስግብግብ ፖለቲካቸው ጋር ተዳምሮ ሀገሪቱን ሊያፈርሳት ተቃርቧ። ዛሬ ጥቁሩ የምሶሎኒ ቅኝ ገዥ አስተዳደር ሕዝብን በምኒልክ አደባባይ የአያት ቅድመ አያቶቹን የአድዋ የድል ማክበር አትችልም ብሎ፤ በፖሊስ ቆመጥ ዱላ እየደበደበና በአስለቃቃሽ ጭስ እያባረረ የፈጸመው አሳፋሪ የባንዳነት ተግባር ሃይ ካልተባለ መጪው ዓመት ድረስ የምኒልክን ኃውልት አፍርሶ ደም እንባ እንደሚያስለቅሰን ሁሉም ሊያውቀው ይገባል፤ልብ ያለው ልብ ይበል! በመሰረቱ እስከ ሁለተኛው የጣሊያን ወረራ ድረስ ከ 70 በመቶ በላይ ነባር በአርሲ ምድር ይኖሩ የነበሩ ነገዶች ከምባታ፣ ሃዲያ፣ ጉራጌና ሌሎችም ብሄሮች እንደነበሩ በተለያየ መድረክ የሚገልጹት በአሜሪካ ዩኒቨርሲት ፕሮፌሰር የሆኑት የከምባታው ተወላጅ ኃይለማርያም ላሬቦ፤ በጣሊያን ወረራ ሰሞን የኦሮሞ ተስፋፊዎች በአካባቢው በከፈቱት ጥቃት የእናታቸውን ጡት እንደቆረጡትና ሕጻኑን የአክስታቸው ልጅን ጨምሮ በርካታ የአካባቢው ተወላጆች ላይ ተመሳሳይ የጭካኔ የዘር ፍጅት መፈጸሙን ጠቅሰው፤ አሁን በወለጋ በዐማራዎች ላይ የሚፈጸመው አሰቃቂ ግድያም በ 16ተኛው ክፍለ ዘመን ከፖርቱጋል ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት ቄስና የታሪክ ጸሃፊ ፔድሮ ፐርዝ፤ በ 1622 ዓ.ም ከማረፋቸው በፊት History of Ethiopia Volume 2, መጽሃፋቸው ከቀድሞ ቢዛሞየአሁኑ ወለጋ ግዛት በቡሬ ጎጃም የደረሱ የኦሮሞ ታጣቂዎች ለሶስት ወራት ከብልት መስለብ እስከ ጡት መቁረጥ፤ ከሰው አንገት መሠዋት እስከ ቤት ማቃጠል እና የነፍሰጡር ሴቶችን ጽንስ በስለት ቀዶ መግደል የፈጸሙትን ለጆሮ የሚዘገንን የዘር ፍጅት ከፈረሱ አፍ እንዲሉ በዓይን በብሌናቸው አይተው የጻፉትን ታሪክ መገምገም፤ ቀጣዩ ጊዜ እንደ ሕዝብ አብሮ ለመኖር ምን ያህል እጅግ ከባድ እንደሆነ አመላካች ነው።

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.