Breaking News
Home / Amharic / የአዴፓ የፖሊስ ኮሚሽነር አቶ አበረ አዳሙ ፡ ጀነራል አሳምነውን መግደሉን በይፋ ተናገረ!

የአዴፓ የፖሊስ ኮሚሽነር አቶ አበረ አዳሙ ፡ ጀነራል አሳምነውን መግደሉን በይፋ ተናገረ!

የአዴፓ የፖሊስ ኮሚሽነር አቶ አበረ አዳሙ ፡ ጀነራል አሳምነውን እራሱ መግደሉን በይፋ ተናገረ ።
ሰውየው እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ የግንቦት ሰባት አባል የነበረ ሲሆን የዶር ብርሀኑ ቅርብ ወዳጅ ነው ።
ይህ ሚያመለክተው በባህርዳሩ አማራ መሪዎች ግድያ ቅንብር ( Assassination Plot) ከአብይ ጎን የኢዜማ እጅ ነበረበት ማለት ነው ።
አቶ አበረ አሁን ማንን እያሳደደ እንደሚያስር ግልፅ ነው ።

Agegnehu Kassa የግንቦት ሰባት አባል እኮ ነው ። ያ ማለት ብርሀኑና አብይ የብሀርዳሩን plot በጋራ ነው የሰሩት ማለት ነው ።

ተዋቡ ታጠቅ ወጣሁ ያለው አማራ እንዳይቃወመው ነው እንጅ አሁንም አባል ነው።ጀኔራል አሳምነውን ካስገደለ በኋላ ወዲያውኑ መከላከያውን እና ልዩ ሀይሉን በማዘዝ ጋይንት የሚገኘውን የፋኖወችን አዛዥ አስቻለው ደሴን እና ፋኖወቹን እንዲገድሉአቸው በመላክ አስቻለው ተታኩሶ ሊያመልጥ ችሎአል። ይህ ሰው ካልተወገደ ማንም የእርሱን ትእዛዝ የሚቀበል ፕሊስ እንዳይኖር ህዝቡን እንቀሰቅሳለን ።

Ababu Resheed

አቶ በለጠ ካሳ የአብን የፅ/ቤት ኃላፊ ለአሥራት
ስለዬትኛው ትዕግስት ነው የሚያወራው? ትዕግስትህ ቢያበቃስ ምን ልታደርግ ነው የምታስፈራራው?
ህግና ስርዓት ባለበት ሀገር ላይ ማስፈራራትስ ቢሆን አያስጠይቅም ወንጀል አይደለም ወይ? የክልሉ ገዢ ፓርቲ አዴፓ ነው አዴፓ ዬት ሄዶ ነው የአማራ ህዝብ አብንን የሚደግፈው? ስለዬትኛው ደጋፊያቸው የአማራ ህዝብ ነው የሚያወሩት? ይሄ ህዝብ እያሉ መቀደድ መቼ ይሆን የሚያበቃው?

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

One comment

  1. We will win. Amharas do not struggle. Amharas just win.

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.