Breaking News
Home / Amharic / የአብይ አህመድን ክህደት ተመልከቱ :: ሰልፍ የሚፈቀደው ለኦሮሞ ብቻ ነው ::

የአብይ አህመድን ክህደት ተመልከቱ :: ሰልፍ የሚፈቀደው ለኦሮሞ ብቻ ነው ::

በመስቀል አደባባይ የሚደረግ ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ አለመኖሩን ፖሊስ አስታወቀ

************

በማህበራዊ ሚዲያዎች ነገ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ ሰልፍ እንደሚደረግ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በሰልፉ ምክንያት የሚዘጉ መንገዶች መኖራቸውን ገለፀ በሚል የኮሚሽኑን ሎጎና የኃላፊዎችን ስም በመጠቀም የተላለፈው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ነገ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ/ም ሰላማዊ ሰልፍም ሆነ ስብሰባ በመስቀል አደባባይ የሌለና ምንም የሚዘጋ መንገድ አለመኖሩን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መደበኛ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

መሰል ሀሰተኛና የተዛቡ መረጃዎች በህብረተሰቡ የእለት ከእለት እንስቃሴ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ የሚሳድሩ መሆኑን ኮሚሽኑ በማስታወስ ህብረተሰቡ ከተሳሳተ መረጃ ራሱን መጠበቅ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ 

ከዚህ በፊት አብን ( አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ) ከ 3 ጊዜ በላይ ስብሰባ በ millennium አዳራሽ ለማድረግ ፍቃድ ጠይቆ ተከልክሎአል። ሰላማዊ ሰልፍ መጥራትም ተከልክሎአል።

Gedion Bekele ትልቅ ታሪክ እና ትውልድ የማይረሳው አሳፋሪ ነው የህዝብ ድምጽ ማፈን የትም አያደርስም ለህወሃትም አልበጀም ዛሬ ኦዴፖ ቄሮ በሚባል አሳፋሪ ስብስብ መንገድ ድምጽ አይሰማ ማለት ምን ማለት ነው ?

አምሓራዊው አምሓራዊው የአዲስ አበባ ፓሊስ ሳይሆን የኦነግ ፓሊስ ነው ለውጥማ አለ ፐፐፐፐፐ ይሄ ነው የሰላም ኖቤል ሽልማት::

ንስር አማራ ዘወሎ አንቀርም።።።።።።

Abbaa Seenaa ድንጋይ ራሶች መቼም ህገወጥ ባልዲ ራስን ህጋዊ ለማድርግ የማይሰብሩት ድንጋይ የለም። ለማንኛዉም ካሁን ቦሃላ የምወጣዉ ሰልፍ “ባልዲ ራስ ይፍረስ” እና “እስክንድር ወደ ዱር” ለማለት ነዉ።

Teklehiwot Yemane ድሮ የህወሃት ጡሩንባ አሁን የኦህዴድ ጡሩንባ ናችሁ።የባለጊዜዎች ማናፊያ ሚዲያ

ፀረ- ወያኔ እስክንድር እኮ የወንድ ልክ ነው!! በዝረራ እኮ ነው ያሸነፋቹ ደሞ ምድረ መንጋ አዲስ አበቤ ለወያኔም አልተንበረከከም እንኳን ለአናንተ

ፀረ- ወያኔ እናት እስክንድርን ወንድ ወለደች በዝረራ እኮ ያሸነፋቹ!!!

Lenna Derjawe ሲጀመር ስለዬትኛው ፖሊስ ነው እምታወሩት ከመንጋው ጋ አብሮ መንገድ እሚዘጋውን ነው ? ድንቄም ፖሊስ አሽቃብጣ ሁላ ለሄደው ለመጠው መንግስት እንዳሽቃበጣችሁ ትኖራላችኩ ይህም ቀን ያልፋል ድሉም የኛ ይሆናል ብቻ እድሜ ይስጠን እናያለን።

Gebre Mariam Sintayehu I don’t know what kind of media we have in Ethiopia. They have zero contribution for the practice of democracy. …I am really sorry

Jiregna Dinkisa ዝም ብሎ “እሰይ ስለቴ ሰመረ” የምል መዝሙር መዘመር የሚያምረኝ ነገር አለ::

Ayal Mekuriya Allowing or denying a public demonstration is NOT a police mandate. We will take our streets and let the world know our suffering and inhumane treatment under the so called ‘reformist’ government.

Roba Daba This is endanger, the government should rethink again and again …otherwise the dream of abye democracy soon failed.

Hirut Ye Mareyam Lij በህጉ መሰረት መብት ነው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት አንዱን ልጅ አንዱን የንጀራ ልጅ ለምንድነው እምታደርጉ ? አትወጡም ካላችሁ እንደ መስከረም አራቱ ለናተ በስልጣን ለይ ቁጭ ላላችሁት ይብስባችሆን።

መለሠ ጳውሎስ ሰልፍ ኖራ አልኖራ እሱ አይበርደንም አይሞቀንም ግን በጠም የምያሳዝነው በሀገራችን ውስጥ እስከአሁን ተራኝናት መኖሩ ነው። በሀገራችን ኢትዮጲያ ውስጥ እንደት የህዝብ መገናኛ መንገድ በአንድ ተራ ሰው ትኢዛዝ ይዘገል?

Kassa Birhanu አንድ እስክንድርን እንዴት ይሄን ያህል ይፈሩታል🤔

Kinfe Gebreegzuabiher ይህ አያዋጣም ለአንዱ እንደፈለገ እንዲሆን ፈቅዶ ለሌላው መከልከል የሰዎች የመናገር አሣባቸውን የመግለፅ መብት መገደብ ነው ሥለ መንግሥት ሆይ የሁሉም መብት በእኩል ይታይልን::

ዘች መች ዘሀበሻ እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ መቼ ይሆን ኢትዮጵያውያን ሀሳባቸውን በነጻ መግለጽ የሚችሉት? አሁንስ በመንግስት አፈርኩኝ፤ አስመሳይነቱ በዛ ፤ እውነትም ባለአደራ ይህን ያህል ተለውጫለሁ የሚል ድርጅትን ማንጰርጰራችሁን፣ማስበርገጋችሁንና ማስደንገጣችሁን ሳስተውል ኮራሁባችሁ አደነኳችሁ፤ በቀጣይ በሰላማዊ የትግል አቅጣጫ እንጠብቃችኃለን። ፖሊስ ከመቼ ጀምሮ ሰላማዊ ሰልፍ የመፍቀድ የመከልከል ህጋዊ ስልጣን ተሰጥቶ ነው የሚያሽቃብጠው ፣ የምታሽቃብጡት?

እግዚአብሔር ፍቅር ነው። ማርያም ፖሊስ የሀገር ሰላም ማስጠበቅ ነው ስራ ስለ ሰላማዊ ሰልፍ ምን አገባው።ኢሬቻ ላይ ገጀራ ይዞ ሲወጡ ዝም እስክርፕቶ ይዞ በሰላማዊ መንገድ ሀሳቡን የሚያቀርብ ሰው ማደናበር ሼም ነው።

Fasil Taye ኸረ ተዉ ለህወሃትም አልበጀም ይሄ ማፈን።እስኪ ከስሜታችሁ ወጥታችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ።ይህንን ህዝብ አፍናችሁ በኋላ የሚፈነዳው ነገር ጥሩ አይደለም ቆም ብሎ ማሰብ ለሁላችንም ጥሩ ነው።ከተረኝነት ስሜት ውጡ።

Welta Meskil ሢጀመር መንግሥት አለ ?? ካለሥ ለማን ነዉ የሚሠራዉ ???
ፖሊሥ ተብየወቹ ግደታቸዉን ፈፅሞ የያወቁት አይመሥለኝም ? ለማን ነዉ የሚሠሩት ???

Senayit Grumsew የምን የሰላም ሽልማት ነው? ከአሁን በላይ ኢትዮጵያ ሰላም ያጣችበት ጊዜ አለ ? ሽልማቱ የዉሸት ነው። ከኤርትራ ጋር ያለው ድንበር አንደገና መዘጋቱን አልሰሙም? ኢትዮዽያ ዉስጥ ከኦሮሞ በስተቀር ሰላማዊ ሰልፍ መከልከሉን አልሰሙም? ሀገሪቱ ከትግሬ አምባገነን ወደ ኦሮሞ አምባገነን አገዛዝ መቀየሩን አላወቁም? ህዝቡ የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ መብቱን ማስከበር አለበት!

Abebe Tolla Feyisa ደስታው ላይ ውሃ እየቸለሳችሁበት ነው። ትላንት በእስክንድር ላይ የተደረገው አፈና የኖቤሉን ደስታ የሚያደበዝዝ ነው። ማንም ሰው የማይታፈንባት ሁላችንም እኩል የምንታይባት ኢትዮጵያን እንሻለን! ፉክክሩ በሃይል ሳይሆን በሃሳብ መሆን አለበት። እስክንድር በሃሳብ የጣለውን ነጥብ በእናንተ አፈና እያገኘው ነው! ይሄንን ነገር ማስተካከል ከቻላችሁ ፈጥናችሁ አስተካክሉ። አለም ቢሸልም ሃገሬው እውቅና ካልሰጠው። ሽልማቱ ከጌጥ የዘለለ ዋጋ የለውም!

Check Also

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ …

የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.