Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ታሰረ!

የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ታሰረ!

የአማራ ወጣቶች ህብረት ሊቀመንበር ወጣት አስናቀ መንገሻ እና የተሸርቱ አሳታሚ ድርጅት ባለቤት ትናንት 10 ስዓት መገናኛ መተባበር ህንፃ ላይ አሳምነው ፅጌን የሚዘክር ቲሸርት በመልበሱ በቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠን ስንከታተል ነበር።
ስለሆነም መንግስት እንዲረዳው የምንፈልገው የሰኔ 15 ጉዳይ በገለልተኛ (በምናምናቸው ባለሙያወች) ተጣርቶ እስካላወቅን ድረስ መንግስትን ፍፁም የማናምን መሆኑን እየገለፅን በስአቱ ህይወታቸውን ያጡ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ላማራ ህዝብ ጀግኖችና መስዋት እንደሆኑ የምናምንና በቀጣይም ጀግኖቻችንን የምንዘክርና ለጉዳዩም መንግስት ተጠያቂ ነው የሚል አቋም አለን።
ስለዚህ ወጣት አስናቀ መንገሻ ባስቸኳይ እንዲፈታ እያልን ያ ካልሆነ በቀጣን ተወያይተን ምን መሆን እንዳለበት የምናሳውቅ በመሆኑ የወልድያ ወጣት በተጠንቀቅ እንድጠብቁን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
በባርነትም በጦርነትም መሞት ያው ሞት ነው።

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.