Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም!

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም!

የአማራ ክልል ፀጥታና ደህንነት ቢሮ ሙለበሙሉ በኦሮሞዎች እጅ ለመውደቁ ከዚህ በላይ ማሳያ የለም!
ኦነግ ሸኔ እየተባለ በሚጠራው ኢ መደበኛ የኦሮሞ ጦር ጥቃት ተፈፅሞባቸው ቆስለው ደ/ማርቆስ ሆስፒታል በህክምና ላይ ያሉ የደራ አማራ ወገኖቻችን ወንጀለኞች ናቸው በማለት ከተኙበት አፍኖ ለመውሰድና ለመረሸን ጉጀሌው የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ደ/ማርቆስ መግባቱን ሰማን ። ጀግናው አሳምነው ፅጌ “የትኛውም አካል በአማራ ክልል ካለኛ ፈቃድ ገብቶ ማንንም አፍኖ መውሰድ አይችልም “ብሎ አስከብሮን በነበረበት ቦታ ላይ የተቀመጠው ተላላኪው የግብርና ባለሙያ ወገኖቻችን ከሆስፒታል አልጋ ላይ ያሳፍናቸው ጀመር ።
ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ቆቦ ላይ አፍነው ለመውሰድ የመጡ የኦሮሚያ ልዩ ሀይሎች በጢነኛው ቁጣና እንቢባይነት አፍረው ተመለሱ ፤ ዛሬ ደግሞ ደብረማርቆስ ላይ ከሆስፒታል አፍነው ሊወስዱ መጥተዋል ።በብአዴኖች ተንበርካኪነት የተነሳ የኦሮሞ ገዥዎች ንቀት እዚህ ደርሷል ። የኦሮሚያ ልዩ ሀይል ልክ እንደ አርሲና ባሌ ደብረማርቆስና ቆቦ ዘው ብሎ እየገባ አስሮ የሚወስደን የሚገድለን ሆነናል!
የሲሳይ ዳምጤ ቢሮ ለአማራ ህዝብ ሳይሆን ለኦሮሞ አፋኞች ከለላ የሚሰጥ ሆኗል!
 
source: facebook

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.