የአማራ ክልል ህዝብ ሰልፍ። Admin May 3, 2019 News 2 Comments 1,909 Views Related Articles ፋኖ ማነው? Who is FANO ? 2 days ago በአፄ ምኒልክ ዘመን የተሰሩ ! 2 days ago ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት የተሰጠ መግለጫ። 4 days ago አዲስ አበባ እየፈረሰች ነው:: አዲስ አበባን አላስፈላጊ (irrelevant) እናደርጋታለን ! 6 days ago የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጉድ ስሙ ! 1 week ago ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa? 2 weeks ago የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ 2 weeks ago County od Santa Barbara in California passed Resolution against the Regime of Abiy Ahmed. 3 weeks ago Share Facebook Twitter Google + LinkedIn Pinterest
አእምሮዬ ህውሃት ከዚህ በሆላ ምን ሊያደርግ ይችላል ? ምንስ እያሰበ ነው ? በሚል ሳስጨንቀው ነበር ።መጨረሻ ላይ አውጥቼ አውርጄ አሁን ያለበትን ፖለቲካዊ ሁኔታ ገምግሜ መልሱን አገኘሁት ። በመልሴም እርግጠኛ ነኝ ።
መልሱ ~ ህውሃት ምንም ማድረግ አይችልም !
ህውሃት የማድረግ አቅም የለውም !”
ህውሃት ዛሬ እጅግ ተዋርዶል ።ህውሃት ቂመኛ ነው ነገር ግን ቂምን ለመበቀል የማድረግ አቅም ይጠይቃል ። ህውሃት በህዝቡ ላይ እርምጃ ለመውሰድ ፍላጎትና ጉጉት አለው እንጅ አቅሙ የለውም ። የህውሃት አቅም እንደ ገበቴ ውሃ እየዋለለ ነው ። የረገጠው መሬት እየከዳው ነው ። በድቡሽት ላይ እንደተመሰረተ ቤት እየፈራረሰ ነው ። የህውሃት አማራጭ ” ጉድ ! ጉድ ! ምን አይነት ክፉ ዘመን መፂአ ? !” ብላ ማጨብጨብ ብቻ ነው ።
በዚህ ጉዳይ ላይ ማለትም በህውሃት መፃኢ እድልና ዛሬ ጌታቸው አሰፋን በጀርባው አዝሎ እያባበለ ግን በሌለበት ክስ ስለመሰረተው ዐ/ህጋችን በስፋት ለመተንተን እሞክራለሁኝ ።
Please use the paypal Link to support wife and children of General Asamnew. Please share also on facebook. https://www.amharaonline.org/donation/