Breaking News
Home / News / የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) በአ.አ – በረራ ምስርታውን በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል

የአማራ ተማሪዎች ማህበር (አተማ) በአ.አ – በረራ ምስርታውን በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል

ከብዙ ውጣውረድ በኋላ የአማራ ተማሪወች ማህበር (አተማ) የአ.አ /በረራ ምስርታውን በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል። በምስረታውም ፎታው ላይ እንደምታዩት ከአዴፓ የአአዩ ተወካይ አቶ ፍትሀለው፣ከአብን ደግሞ የአብን ም/ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ተገኝተዋል። አንድ ላይም የዳቦ መቁረስና ለተማሪዎች ንግግር አድርገዋል። ማህበሩን የሚመሩን የሚያዋቅሩ አመራሮችም ተመርጠዋል።

  1. ተማሪ አለሙ አራጌ – ፕሬዝዳንትነት፣
  2. ተማሪ ካሳውን – ም/ፕሬዝዳንትነት
  3. ተማሪ ሮዛ ሰለሞን –  በፀሀፊነት በቀጣይ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍን እንዲመሩ ጉባኤው አፅድቋል።

አማራ በልጆቹ ትግል ታሪኩን ያድሳል!!

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.