Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ባንክ እንዳይመሰረት ተከለከለ።

የአማራ ባንክ እንዳይመሰረት ተከለከለ።

ለአማራ ባንክ አክስዮን የተሰበሰበው ገንዘብ በአብይ አህመድ ቀጭን ትእዛዝ ገንዘቡ ለሌላ አላማ እንደዋለ በህብር እረዲዮ ሰማሁ :: ያሳዝናል::

የአማራ ባንክ መስራቾች እውነታውን አውጡ ከዛ ወዲህ ብዙ ባንኮች ተመስርተዋል ለምን የአማራ ባንክ ገንዘብ በአብይ አህመድ ቀጭን ትእዛዝ ወጥቶ ለሌላ አላማ እንዲውል ተደረገ?
እኛ ባንኩ እንዲመሰረት እንፈልጋለን ግን ምን እንደሆነ ለህዝብ አሳውቁ!!
እውነት ገንዘቡ ከተወሰደ ባስቸኳይ ብራችንን አብይ አህመድ እንዲመልስ እና ባንኩ እንዲመሰረት እንጠይቃለን ህዝባችንን የሚያስገድሉት አንሶ እንደገና በኢኮኖሚም እንዳያድግ
ይሄ አግባብ አይደለም አክስዮኑን የገዙ ሰወች የመጠየቅ መብት አላቸው ::
 
 
 
 

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.