Breaking News
Home / Amharic / የአማራ ልዩ ሀይል ብርጌዶቻችን

የአማራ ልዩ ሀይል ብርጌዶቻችን

መላው የአማራ ሕዝብ በልጆቹ ልዩ ኋይሉና ፋኖ ላይ ጦርነት ባወጀው ከሀዲው መከላከያ ላይ በያለበት ይዝመት- መንገድ ይዝጋ-!!!

ጀግናው የአማራ ልዩ ኋይል ከሞት በታደገው ከሀዲው ባንዳ መከላከያ ተብዬ ቅንጣት ክብርም ቅንጣት እውቅናም መስጠት የለበትም።

የአማራ ልዩ ኋይል የምትጠቃው ይህንን ገዳይ ባንዳን እንደ የሀገር መከላከያ ስትመለከተው ብቻ ነው። ትናንት ከወያኔ መንጋጋ ፈልቅቀህ ያዳንከውን ዛሬ ዘምቶብሃል ቅበረው!!!!

መላው የአማራ ሕዝብ ጦርነት ታውጆብሃል መከላከያው ላይ ባገኘህበት ዝምትበት።

#የአማራልዩኋይል_ብርጌዶቻችን

1-ጋፋት
2-መቅደላ
3-ቴድሮስ
4-በላይ ዘለቀ
5-ጣና
6-ደጀን
7-ሚኒሊክ
8-ተከዜ
9-አባይ
10-ፅናት
11-ጋሻ
12-መክት
13-መብረቅ
14-ሰንጥቅ
15-ዋልያ
16-ነብሮ
17- ነበልባል
18- ማዕበል

የአማራ መለያ የአማራው ልዩ ሀይል ብርጌዶች ይህን ስም ጀነራል ተፈራ ሰጥቶ ብርጌዶችን ሰይሞ ሲያቋቁም ስም ግብርን ይገልፃል በሚል ነው!!

አዎን ስም ግብርን ይገልጣል!!

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.