Breaking News
Home / Amharic / የታገቱት የአማራ ተማሪዎች ስለመለቀቃቸው ማስረጃ የለም።
Asamnew

የታገቱት የአማራ ተማሪዎች ስለመለቀቃቸው ማስረጃ የለም።

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ትላንት ምሽት 4 ሰዓት ወደ ታገቱ ተማሪዎች ወላጆች እንደደወሉና ወላጆችም ስለልጆቻቸው መለቀቅ መረጃ እንደሌላቸው እንደገለፁላቸው በትዊተር ገፃቸው ገልፀዋል!

ሊቀመንበሩ ትላንት ምሽት አቶ ንጉሱ ጥላሁን በመንግስት ድርድር ተለቀዋል ያሏቸው ተማሪዎችን ዛሬ በሚዲያዎች እንዲያቀርቧቸው ጠይቀዋል። ዶ/ር ደሳለኝ የታገቱ ተማሪዎች ስምና ፎቶዓቸው አለንም ብለዋል።

Via Tikvah-Eth

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.