Breaking News
Home / Amharic / የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !

የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !

https://www.facebook.com/f26a7952-77a3-4915-afd3-8a5117a2206b

..”በከተማ አስተዳደሩ የተደራጀ ቡድን የዘረፋ ሴል”


በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 በግብርና ስም የሚደረግ የመሬት ወረራ በመረጃ እየተጋለጠ ነው። በሰላማዊ ትግል ህዝብን በማስተባበር የአዲስ አበባ ዲሞግራፊ የመቀየር አባዜ ከስሩ እንቆርጠዋለን!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገወጥ መልኩ በ10ሩም ክ/ከተማ የሚፈጽመው የመሬት ቅርምት ዝርፊያ በተጨባጭ የሚያሳይ የተለያዩ ሰነዶች እና የቪዲዮ ምስል ቀደም ሲል በጠቀስነው አድርሻ መሰረት በእጃችን እየገባ ይገኛል።

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 ግሪን ኤሪያ በጉልበት እንዲታጠር የተጻፈ ደብዳቤ ከውስጥ ምንጮች ደርሶናል። ባልደራስ በከተማችን አዲስ አበባ የሚፈጸም የመሬት ወረራ ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ማስረጃዎችን በተደራጀ መልክ በመሰብሰብ ህገወጡን የከተማ አስተዳደር እና ተባባሪ አካላት ክስ በመመስረት ህዝብ ፊት ያቆማቸዋለን።

ነገ በምርጫ የሚመጣው አስተዳደር ለተፈጸመዉ አስነዋሪ ውንብድና መልስ ይሰጥበታል ሂሳብ ይወራረዳል።

መላዉ የአዲስ አበባ ነዋሪ አሁንም በተደራጀ ሁኔታ መረጃዎችን በማጠናከር ለባልደራስ እንድትልኩ በድጋሚ ጥሪ እናቀርባለን።

ለበለጠ መረጃ 0963159763 ይደውሉ።

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

One comment

  1. Negest Senay Likke

    Addis Ababa is self sufficient with food according to the KNOWLEDGE MANAGEMENT’S new study titled “Food and nutrition security in Addis Ababa, Ethiopia during COVID-19 … – IFPRI” which recently got released by the International Food Policy Research Institute (IFPRI), meaning the businesses in Addis Ababa got more than enough foods saved to feed all of the residents in Addis Ababa, showing the current ethnic federal regionalism system is making sure no region or no city in Ethiopia goes hungry during this pandemic .

    https://www.ilri.org › news › ilri-kn…
    ILRI knowledge management recognized internationally | International Livestock …

    https://www.ilri.org/news/ilri-knowledge-management-recognized-internationally%C2%A0-0

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.