Breaking News
Home / Amharic / ዘመን አይሽሬ ስህተት !

ዘመን አይሽሬ ስህተት !

በባልቻ አባ ነብሶ ቦታ ሽመልስ አብዲሳ ቢሆን …. ይሄንን ካየህ በኋላ ሐረር ላይ የራስ መኮንን ሀውልት ያፈረሰው ማን እንደሆነ በደንብ ይገለፅልሀል።
አብይ አሕመድና ባልቻ አባነፍሶ ናቸው የአድዋ ጀግኖች ??? ….. አቢይ እና ካድሬዎቹ ደግሞ ባንዳም ያልተሳሳተውን “ዘመን አይሽሬ ስህተት” በአደባባይ ተሳስተዋል !!! ሕወሓቶች እንኳን በምንሊክና ጣይቱ ጥላቻ ይህን ያሕል አልተሰቃዩም። ነገ የሸገር ልጆች የምንሊክና የጣይቱም ምስል በባንድራው አጅበው መስቀል አደባባይ ይገኛሉ። #MinilikSalsawi

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.