Breaking News
Home / News / ዖሮሞ ያልሆኑ ሰዎች በኦሮሞ ሲፈናቀሉ ተመልከቱ። ኣቢይና ለማ ይህን እያዩ ትንፍሽ አይሉም!

ዖሮሞ ያልሆኑ ሰዎች በኦሮሞ ሲፈናቀሉ ተመልከቱ። ኣቢይና ለማ ይህን እያዩ ትንፍሽ አይሉም!

ከ ቡራዩ ፣ አራት ኪሎ ፣ ለገጣፎ እና ሱሉልታ ቀጥሎ የማፍረስ እና ማፈናቀሉ ተረኛ ሰበታ ሆናለች በሰበታ ማንነታቸው እየተለየ በለሊት ቤት በላያቸው ላይ በማፍረስ የጀመሩት ድርጊት እስካሁን ከ 3500 በላይ ህዝብ ተፈናቅሏል እውነት ግን ይሄ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም የሚያይ አይምሮ ምን አይነት ነው? ለማነውስ ነው አቤት የሚባለው?

Posted by Peace Everywhere on Saturday, April 6, 2019

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.