Breaking News
Home / Amharic / ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ?

ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ?

ሼር ይደረግ!!!

በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና ከአምስትሺ እስከ ሰላሳ ሺ ብር (በድምሩ 189,500 ብር) ቅጣት ተፈረደባቸው።

በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ላኅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከ50 አመት በላይ ይዞታው የነበረውን ጥምቀተ ባሕርና የመስቀል ማክበሪያ ቦታ በጉልበት የነጠቀው መንግስታዊ ቡድን “ይዞታችን ይከበር” ያሉ ካህናትና ምእመናን ላይ ክስ መስርቶ በ22/01/13 በዋለው ‘ችሎት’

1ኛ. አቶ ይርዳው ደመቀ ምዕመን ——-7 አመት ከ8ወር 5000 ብር
2ኛ. አቶ ተፈሪ ጥላሁን—–ምዕመን— 7 ዓመት ከ 8ወር 5000 ብር
3ኛ. አቶ ወንዱ ደበበ —ምዕመን —- 7 ዓመት ከ 8ወር 5000 ብር
4ኛ. አቶ እሸቱ ነጋሽ ——–ምዕመን ዓመት 3000 ብር
5ኛ. አቶ ታሪኩ ጌታቸው —-ምዕመን 9 ዓመት 2000 ብር
6ኛ. አቶ አይነኩሉ ተስፋዬ—-7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር
7ኛ. አቶ ታዬ አምቶ——- 7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር
8ኛ. ዲ/ን እንዳለማው ሶሎሞን —–7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር
9ኛ. አቶ ሐብታሙ ፍሰሀ—-7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር
10ኛ.ዲ/ን ሀበእግዚዕ የሸዋነ—-7 ዓመት ከ 8ወር 3000 ብር
11ኛ. አቶ ጥሩነህ ጎዳና —-9 ዓመት ከ 5ወር 15000 ብር
12ኛ.አቶ ታፈሰ ታቾ ——8000 ብር
13ኛ. አቶ ጥላዬ ሳህሌ——6000ብር
14ኛ. አቶ አንበስ አብቸ——-8000ብር
15ኛ.አቶ ዘማች ባዩ———8000ብር
16ኛ. አቶ ዚላ ካልአሞ——10,000ብር
17ኛ.አቶ ሙሉነህ አዘነ—–20,000
18ኛ. አቶ አድማሱ አዳረ—–20,000
19ኛ.አቶ ሽብሩ ሽበሺ የደብሩ ሰበካ ጉባኤ ልማት ክፍል ——–5000 ብር
20ኛ. አቶ ሶሎሞን ምናሴ—-30,000 ብር
21ኛ. አቶ ታምሬ ደጀኔ—– 30,000 ብር
22ኛ.አቶ ሸዋመን አለምነህ የደብሩ ሰበካ ጉባኤ ሂሳብ ሹም—–8000 ብር
ቅጣት በመወሰን የቤተክርስቲያን ጠላትነቱን በይፋ አረጋግጧል። ካህናትና ምእመናኑም ወገን እንደሌለው በሀዘንና በለቅሶ መከራውን እየተቀበሉ ነው።

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.