Breaking News
Home / News / ከአማራ ክልል ለተፈናቀሉ መልሶ በቋሚነት ለማቋቋም እርዳታ የሰጡ ድርጅቶች ዝርዝር

ከአማራ ክልል ለተፈናቀሉ መልሶ በቋሚነት ለማቋቋም እርዳታ የሰጡ ድርጅቶች ዝርዝር

#Update
1) ወርቁ አይተነው 35 ሚሊዬን ብር
2) የኢትዮጵያ ነዳጅ ማህበር 35 “”
3) አብቁተ 25 “”
4) ጥረት 15″”
5) አቢሲኒያ ባንክ 12″”
6) ዳሽን ቢራ 10″”
7) አባይ ባንክ 10″”
8) ኖክ ናሽናል ኦይል 15″”
9) በላይነህ ክንዴ 10″”
10) ቡና ባንክ 5″”
11) የኦሮሚያ ክልል መንግስት 15″”
12) ተድላ ይዘንጋው 5″”
13) ኢንጂነር ፀደቀ 10 ሚሊዬን ብር
14) ታፍ ኦይል 5″”
15) ወጋገን ባንክ 5″”
16) ብዙአየሁ ታደለ 15″”
17) ስታር ቢዝነስ 5 “”
18) ወ/ሮ ትልቅ ሰው ገዳሙ 5 ሚሊዬን ብር
19) ሜድሮክ 40 ሚሊዬን ብር
20) አስቴር አወቀ 300 ሽህ ብር
21) የአርባምንጭ መምህራን 400 ሽህ ብር
22) ወረታ ኢንተርናሻናል ቢዝነስ 5 ሚሊዬን ብር
23) አምሳል ምትኬ 50,000 ብር
24) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 10 ሚሊዬን ብር
25) የሶማሊ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት 15 ሚሊዬን ብር
26) አብን 100,000 ብር
27) ራማ ኮንስትራክሽን 2 ሚሊዬን ብር
28) ቢጂአይ 5 ሚሊዬን ብር
29) ጂግዳን ኮሌጅ 1 ሚሊዬን ብር
30) ፀሀይ ቀለም ፋብሪካ 1 ሚሊዬን ብር
31) ሰን ሻይን ኮንስትራክሽን 1 ሚሊየን ብር
32) የባህርዳር ከተማ አስተዳደር 5 ሚሊየን ብር
33) የአማራ ክልል ዩንቨርሲት መምህራን እና ሰራተኞች 10 ሚሊየን ብር
34) የትም ትሬዲንግ 1 ሚሊየን ብር
35) ምስራቅ ጎጃም ኮሌጅ 400 ሺህ ብር
36) ደርበው ገሰሰ 100 ሺህ ብር
37) ሰይድ አደም ሙሀመድ 100 ሺህ
38) መላኩ እንዳላመው 100 ሺህ
39) እስካፌር 50 ሺህ
40) ምስራቅ ጎጃም ዞን 4· 5 ሚሊየን
41) አዊ ብሄረሰብ ዞን 200 ሺህ ብር
42) ማእከላዊ ጎንደር ዞን 11 ሚሊየን
43) የሰሜን ሸዋ ዞን 8 ሚሊየን
44) ደቡብ ጎንደር ዞን 4 ሚሊየን
45) አለም ብረታ ብረት አክሲዮን ማህበር 2000 ቆርቆሮ እና 1·5ሚሊየን ብር
46) ፀደቀ መላኩ 5 ሚሊየን ብር
47) ፀሀይ ኢንሹራንስ 2 ሚሊየን ብር
48) ሙሉጌታ አስመጪ 1 ሚሊየን ብር
49) ፍሪም ሮት ቡና ላኪ 5 ሚሊየን ብር
50) ዝዋይ ኢንጅነሪንግ 500 ሺህ ብር
50) አልበርት ትሬዲንግ 500 ሺህ ብር
51) ብርሀን እና ሰላም ማተሚያ 500 ሺህ
52) እድሜ አለም አስመጪ 1 ሚሊየን
53) እቴቴ ኮንስትራክሽን 1 ሚሊየን ብር

54) አፍሮፅዬን ኮንስትራክሽን – 3 ሚሊዬን ብር
55) ግዬን ኢንዱስትሪያል – 5 ሚሊዬን ብር
56) ብረታብረት -3 ሚሊዬን ብር
57) ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ -3 ሚሊዬን ብር
58) ሊቢያ ኦይል -4 ሚሊዬን ብር
59) አማጋ -2 ሚሊዬን ብር
60) ሀበሻ ፔትሮል -2 ሚሊዬን ብር
61) ባህራን ትሬዲንግ -2 ሚሊዬን ብር
62) ስማቸው ከበደ (ኢንተር ኮንቲኔንታል)-2
63) አንማው አስመጪ-1 ሚሊዬን ብር
64) አባይ ኢንሹራንስ -2 ሚሊዬን ብር
65) በልስቲና ልጆቹ -1 ሚሊዬን ብር
66) ናይል ሶርስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር -2 ሚሊዬን ብር
67) አልካን ግሩፕ -1 ሚሊዬን ብር
68) ቻላቸው የኔሰው -1 ሚሊዬን ብር
69) ቴዎድርስ ካሳ-1 ሚሊዬን ብር
70) ሀበሻ ቢራ -2 ሚሊዬን ብር
71) c and e – 2 ሚሊዬን ብር
72) ግርማ ገላው -1 ሚሊዬን ብር
73) ዳግማዊ መኮንን -1 ሚሊዬን ብር
74) ኢትዮጵያ መድህን ድርጅት -1 ሚሊዬን ብር
75) አልካን ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ -1 ሚሊዬን ብር
76) አሰር plc – 1 ሚሊዬን ብር
77) tracon trading -1 ሚሊዬን ብር
78 ዳሞት ኢንዱስትሪ -1 ሚሊዬን ብር
79) ይበሉ ሞሴዋ -1 ሚሊዬን ብር
80) አለነ አድማስ -2 ሚሊዬን ብር
81) NKH -2 ሚሊዬን ብር
82) ሰይድ ያሲን -1 ሚሊዬን ብር
83) ዛምራ ኮንስትራክሽን -1 ሚሊዬን ብር
84) ልመነው ፈለቀ ተቋራጭ -1 ሚሊዬን ብር
85) ንብ ኢንሹራንስ -500 ሺ
86) ሀበሻ ስቲል- 1 ሚሊዬን ብር
87) የአዲስ አበባ አዴፖ አባላት – 22 ሚሊዬን ብር
88) አርጎባ ልዩ ወረዳ -1 ሚሊዬን ብር
89) ከጎንደር ጫኝ አውራጅ ማህበር- 100,000 ብር
እስካሁን ተለግሷል
ይቀጥላል………
Yusuf Amhara
ምስጋናው ዘ-ጊዮን

Check Also

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

ከጎጃም አማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ – ዘመነ ካሴ – Amhara FANO Gojjam

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.