Breaking News
Home / Amharic / ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን !

ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን !

የፌደራል መንግስት ያለወንጀላችን አስሮ እያሰቃየን ይገኛል። የክልሉ መንግስትም እውነቱን አጣርቶ ከወንጀል ነፃ መሆናችንን አረጋግጦና የፌደራልን ጣልቃ ገብነት አስቁሞ መፍትሄ ሊሰጠን አልቻለም። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን ያሉት ኮነሬል አለበልና ጀነራል ተፈራ ዛሬ አድማውን ከሌሎች ታሳሪ መኮንኖች ጋር በመሆን ፀጉራቸውን በመላጨት ጀምረዋል። የጦር መሪዎቻችን አድማ ላይ ናቸውና ሁሉም የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚ አማራ ዘመቻውን በመቀላቀል ድምፅ እንሁናቸው።
#አንድ_አማራ_ለሁሉም_አማራ
#ሁሉም_አማራ_ለአንድ_አማራ!
#አብሳሌም_ፍቅሩ Absalem Fikru

Check Also

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

ከጎጃም አማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ – ዘመነ ካሴ – Amhara FANO Gojjam

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.