ብርቅዬው የሚኒልክ ድኩላ ከባሌ ብሔራዊ ፓርክ እየጠፋ ነው ፡፡
አሸባሪው ኦነግ ውድና ብርቅዬ የሀገር ቅርስና ሀብት ከማውደም ያለፈ አንድም ለሀገር የሚጠቅም ነገር አይሰራም ፡፡
ኦነግ በአሁኑ ሰአት ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳትን እያደነ እያረደ እየበላ የሚገኝ ሲሆን ፡ ብዙዎቹም የጥይት ድምፅ በመፍራትና በመበርገግ ፓርኩን ለቀው እየተሰደዱ መሆኑን በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡
“የኦነግ ሰራዊት ትጥቁን ፈቶ ካምፕ ገብቶል “የሚለው የኦሮሚያ ብሔረራዊ ክልል መንግስትና የጠ/ር ፅፈት ቤት መግለጫ በሐሰት ላይ የተመሰረተ በጋራ ሀገርን ለማውደም የታቀደ መግለጫ መሆኑን ይህ በኦነግ አሸባሪ ሰራዊት በሀገር ሀብት ላይ የሚፈፀመው ጥፋት ዋና ማሳያ ነው ፡፡
በመሆኑም ይሄን በየቦታ በኦነግ አሸባሪ ሰራዊት የሚፈፀመውን ሀገርን የማፍረስ ተግባር ሁሉም ኢትዮጲያዊ ሊያወግዘው ይገባል ፡፡
Check Also
የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!
በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …
Peace Prize of Abiy Ahmed has been Revoked in Germany.
Date: 08/03/2023Author: Martin Plaut3 Comments Ethiopia’s Prime Minister has been quietly stripped of an international peace prize that …