Breaking News
Home / Amharic / የአፈ ቅቤው የዐብይ አህመድ ውሸቶች! share.

የአፈ ቅቤው የዐብይ አህመድ ውሸቶች! share.

(የጠሚው አፈ ቅቤው ውስጠ ሰይፉ ፀረ ዐማራው የዐብይ አህመድ ውሸቶች )
ይህ ከታች ያለው የውሸት ጋጋታ በትላልቅ ሚዲያ ሁላ ተላልፎ ዝም የተባለ እስካሁን በበቂ ሁኔታ ማስተባባል ያልቻሉትን አሁን የወጣው ድምፅ ላይ የዘመቱት ለምንድነው?
የውሸት ጋጋታዎች በከፊል ( 2018 – 2021 ) የተደመጡ😮
«ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»
«አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»
«በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»
«አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»
«በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»
«ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»
«ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»
ከጀርባ እየተወጋን ለኤርትራ ደህነት ዋስትና መስጠት ስለማንችል፣ አሁን የኤርትራን ኃይል ማስወጣት አንችልም፣ የትኛውም አለም አቀፍ ህግም አያስገድደንም”
“ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንትድወጣ ስምምነት ላይ ደርሰናል”
ጃል መሮን ገድለነዋል – OBN እና ቱባ ባለስልጣናት
የኤርትራ ሰራዊት ኢትዮጲያ አልገባም
አንድም ንፁህ ዜጋ ሳንገድል ነው መቀሌ የገባነው
የኮሮና መድሃኒት አግኝተን ወደ ምርት ልንገባ ነው ተብለንም ነበር
“TPLF ማለት በአየር ላይ የተበተነ ዱቄት ነው። ተደምስሷል!” ይሉንና ተመልሰው ደግሞ “ህወሀት የብሄራዊ ደህንነታችን ስጋት ነው። ህወሀት ልትወረን ነው ለክተት አዋጅ ተዘጋጁ” ይላሉ።
«እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»
“ወይዘሪት ብርቱካን ሚድቅሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጀሮዬ ላይ ዘጉብኝ”
«በአፍሪካ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»
«ከ14 ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»
«5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገነዋል»
«እንዲህ አይነት ፋውንቴይን (Fountain) ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ (Las Vegas) እንኳ የላቸውም»
«እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»
በልጅነቴ እናቴ ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናዬን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ እሄድ ነበር
«ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»
«ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
«ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»
«ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»
«አምቦን ኒዮርክ (New York) እናደርጋታለን»
«ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»
«ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»
«ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»
«ስናጠፋ ቆንጥጡን»
«የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»
ባለፉት 2 ዓመታት በኦሮሞ ክልል ብቻ 28,000 ት/ቤቶችን አስገንብተናል»
«የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»
«በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»
«……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»
«መግደል መሸነፍ ነው»
«ሸህ አላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»
«ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»
«አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»
«ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»
«ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያዊ» እንሆናልን።
« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»
በሰባት ዓመቴ 7ተኛ ንጉሥ እንደምሆን እናቴ ነግራኛለች። ከዛ በኋላ ምኞቴ ሁሉ ንጉሥ መሆን ነው።
« ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ንጉስ እንደ ምሆን እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
«በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»
ታዲያ ይሄ ሁሉ እስክ ዶቃ ማስሪያችን የተነገር እውነት እያለ ምነው (short memory) ወይም ማስታወስ የማይችል ህዝብ ብሎ የተናገረውን እያረጋገጣቹ ነው?
ለማንኛውም እኛ ህዝባችንን ማስታወስ ቢያቅተው ማስታወስ አናቆምም::

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

One comment

  1. እንደ አንድ የአማራ ክልል ተወላጅ በጻፋችሁት እንዳፈርሁ ልገልጽ እወዳለሁ:: ህውሀት ስንት ጊዜ ነው በአማራ ፖለቲከኞችና ምሁራን የሚቀልድባችሁ::መቼ ነው የራሳችንን ሀሳብና እቅድ ይዘን የአማራን ህዝብ ጥቅም ከስልጣን ጥማችናንና የግል ስሜታችን የምናስቀድመው?::መቼነው የሰውን ስም ከማጥፋትና መሳደብ ተላቀን ህዝባችንን አስተምረንና አስተባብረን የህዝባችንን ደህንነት ለማረጋገጥ የምንሰራው?::እውነት ይህን ሁሉ የሰውየውን ቃል በፈለጋችሁበት በመተርጎም ፍሬ የምታገኙ ይመስላችሁዋል? :: በአፍሪካ አኩሪ የሆነውን ታሪክ የሰሩ አባቶቻ ችን ዛሬ ቢያዮን እንዴት ያፍሩ:: በክልላችን የረባ መንግስት ሳናቁዋቁም ጠቅላይ ምኒስትሩ ላይ ስንዘምት አያሳፍርም:: እስኪ በየአደባባዩ የምትጋፉ ዘመዶቼ ቆም ብላችሁ አስቡ:: ተማሪው የተሻላ ተማሪ ነጋዴው የተሻለ ነጋዴ እንዲሆን ገበሪው የተሻለ ገበሪ እንዲሆን በአጠቃላይ ህዝቡ ኑሮውን እንዲያዘምን ምን ሰርታችሁ ምን ሞክራችሁዋል? እርግጠኛ ነኝ 99% የምትሆኑት ለራሳችሁ ዘመዶች እንኩዋን አንዳች አድርጋችሁ አታውቁም ::ታዲያ ለምንድነው እንዲ ለስልጣን የምትጋፉት :: ታዲያ ለምን ይህ ህዝብ ይደግፋችሁ? ተማሪው ከዚህ የተሻለ ህይወት አለ በርታ የሚለው ከለሌለ ;ወጣቱን አማራነት በወያኔ ጊዜ ከገቡበት የጫትና ሌላ ሱሶች ነጻ መሆንነው የሚለው ከሌለ ; ነጋዴውን በግብር እያስመረሩ ከክልሉ የሚያባርሩ ሆድ አደር የመንግስት ሰራተኛ ወንድሞቻ ችንን ተው ካላልን; ገበሬውን እስተምረን ባልመረጠው የሚተዳድዳር ከብት ብቻ መሆኑን እንዲረዳ ካላደረግን:: በአጠቃላይየሁላችንም አስተሳሰብ እንዲለወጥ ካልሰራን ወያኔ ከመቃብር ተነስቶ እኛን መጫወቻ ማድረጉ የማይቀር ነው::

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.