Breaking News
Home / Amharic / “አፄምንሊክና አፄ ኃይለስላሴ ቅኝ ገዢዎች ናቸው” ጄ/ ብርሃኑ ጁላ

“አፄምንሊክና አፄ ኃይለስላሴ ቅኝ ገዢዎች ናቸው” ጄ/ ብርሃኑ ጁላ

 
በኦሮሚኛ ፀረ ኢትዮጵያዊ በአማርኛ ኢትዮጵያዊ የሆነው አደገኛው ጄኔራል-ከኃላፊነት ሊነሳ ይገባል!!!
***ወንድወሰን ተክሉ***
 
👉 የዚህ ጄኔራል ዘረኝነትና ፀረ ኢትዮጵያዊነት የአቢይ አህመድ አቋም ካልሆነ በአስቸኳይ ቦታ ሊሰጠው ይግባል-
ጄ/ር ብርኃኑ ጁላ ባለሁለት መንታ ስለት ፀረ ኢትዮጵያዊ መርዘኛና ዘረኛ ኦነጋዊ እና ብሎም ደግሞ ከ80 በላይ ብሄር አባላትን ያቀፈ ተቋም የሆነው የኢትዯጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም በመሆን የሚንቀሳቀስ የሀገር ነቀርሳ ነው:::
ወታደር ዘረኛና ጠባብ ሳሆን አደገኛ ነው:;
ጄኔራሉ በኦሮሚኛ ቋንቋ በOBN ባስተላለፈው መልእክቱ ኢትዮጵያን ቅኝ ገዢ አድርጎ ፈርጇል:::
ንጉስ ነገስት እምዬ አፄ ምንሊክን ንጉስ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴንና ነገስታቱን ሁሉ የቅኝ ገዢ ነገስታት ሲል አውግዞ ፈርጇእቸዋል:::
ይህ ቅዠታሙና ህልመኛው ዘረኛው ጄ/ል ብርሃኑ ጁላ ሀበሾች እንዲህ ናቸው እያለ እጅግ የዘቀጠ መርዘኛ ጥላቸውን በሰበከበት አንደበቱና መድረክ አቢይ አህመድ በ150ዓመታት ውስጥ እማይገኝ ድንቅና ኃያል መሪ ነው ሲል ቃዥቷል::
ሰውዬው ባለ4 ኮከብ ጄኔራልና የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ሆኖ ሳለ እሱ ግን በተጠናወተው ጥልቅ የበተቻኝነት ስሜት የተነሳ እኒያ ግዙፍ የታሪክ አሻራቸውን አኑረው ያለፉትን ቀደምት ገናና መሪዎች ጋር እራሱን እያወዳደር ምቾትና እረፍት በማጣቱ በህይወት የሌሉትን ነገስታት ቅኝ ገዢዎች ስግብግብና ጨፍጫፊዎች ሲል ይገልፃቸዋል::;
ማነው ቅኝ የገዛው ማነውስ ቅኝ የተገዛው ለሚለው መሰረታዊ ጥያቄ መልስ አልባ የሆነው ጄ/ል ብርሃኑ ጁላ ከተጠናወተው የበታቸኝነት ስሜት ለመውጣት ከእሱ በፊት ያሉትን ሀገር መሪዎችን እና የኢትዮጵያን ታሪክ ማጠልሸቱን ስራዬ ብሎ ሲነዛና ሲሰብክ ተደምጧል::::
ይህ የበታቸኝነት ስሜት የወለደው ታሪክንና ማንነትን የመካድና አዲስ የፈጠራ ታሪክ መደስኮርን የተማረው ከነፍስ አባቱ ኦነግ አንፀባራቂ የሆኑው እጅግ ጥንታዊውና ነፃይቱ የኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ ምቾት የሚነሳው በመሆኑ እራሱን በውስጣዊ የፈጠራ ትርክት በመሙላት ይህንን ለከት የለሽ ጥላቻውን እንዲያስተጋባ አድርጎታል:::
ነገር ግን ይህ ጄኔራል ከተመደበበት ሀገራዊ ኃላፊነት ስፍራ አንፃር የሚያደርሰው ጉዳት ከባድ በመሆኑ በኢትዮጵያ ስም ከተቀመጠበት የሀገር መከላከያ ሰራዊት ኃላፊነቱ በአስቸኳይ ተነስቶ ወደሚመጥነው የኦነግ ሽፍታ ሚሊሺያ አዛዥነት ካልተቀየረ ሀገሪቷን እና ሰራዊቱ ላይ ከበድ ያለ ጉዳት ማስከተል ይችላልና የሚመለከተው ክፍል ይህንን ሰውዬ ጉዳይ እልባት እንዲሰጥበት ይገባል::

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.