የ ጃዋር ደጋፊ ኦሮሞዎች በ 1 ቀን ብቻ 99000 ዶላር ነው ያዋጡት ! ዝም ብሎ በነፃ ማሸነፍ አይቻልም!
አብዛኛው አማራ ዜና ማንበብ አንጂ 5 ሳንቲም አያዋጣም። የ ጃዋር ደጋፊ ኦሮሞዎች በ 1 ቀን ብቻ 99000 ዶላር ነው ያዋጡት ! Admin November 4, 2019 Amharic, News 1 Comment 1,081 Views Related Articles ፋኖ ማነው? Who is FANO ? 2 days ago በአፄ ምኒልክ ዘመን የተሰሩ ! 2 days ago ከአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት የተሰጠ መግለጫ። 4 days ago አዲስ አበባ እየፈረሰች ነው:: አዲስ አበባን አላስፈላጊ (irrelevant) እናደርጋታለን ! 6 days ago የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጉድ ስሙ ! 1 week ago ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa? 2 weeks ago የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ 2 weeks ago County od Santa Barbara in California passed Resolution against the Regime of Abiy Ahmed. 3 weeks ago የ ጃዋር ደጋፊ ኦሮሞዎች በ 1 ቀን ብቻ 99000 ዶላር ነው ያዋጡት ! ዝም ብሎ በነፃ ማሸነፍ አይቻልም! Share Facebook Twitter Google + LinkedIn Pinterest
ወንድሞቼ : እባካችሁ እንረዳዳ ይህ ትንሽ በጣም ትንሽ የሆነችውን የነፃነ ግዜ መልሰን ማጣት አንፈልግም እናንተ ደሞ በጣም ታውቁታላችሁ እየኖራችሁት ነው ነገ እንደዋዛ ደሞ የፈለጎትን መተው ያስራሉ ከዛም እኛ ደሞ ወተን እንጮሃለን ትርጉም የሌለው ባዶ ጩህት ሲፈልጉ በፈለግት ሰአት ፀጥ የሚያሰኙት ጩህት እና ውንድሞች እባካችሁ እዚህ North America if you have a branch share with me a contact information or send them my contact information.
እኛ እናንተን መደገፍ አለብን እናንተም ክንፋችሁን ለመዘርጋትና ሁሉንም አምሀራ ለማቀፍ ሞክሩ በ አብን ድህረ ገፅ ላይ የሚለጠፉ የስብሰባ ፎቶዎች በጣም በባዶ እጃችን እንዳለን ያመላክታል
እኔ እዚህ ያሉ የአማራ ልጆችን እንዲሁም በዳላስ አምሀራ ስር ያለን በሙሉ የተቻለንን በማድረግ በፋይናንስ መደገፍ እንፈልጋለን ስለዚህ የዘጋችሁትን በር ክፈቱልን በሜምበርነት (want to become a member of NAMA) መዝግብን የስም ሊስት እና ውርሃዊ የአባልነት ክፍያን በአግባቡ እየሰበሰብን እንላክላችሁ እኛ ስለ እናንተ እናንተ ስለኛ እንኑር.
የምታውቁት ሰው እዚህ እንዳል ግልፆ ነው ተጠቀሙበት ተገናኝተን እናውራ ጥሩ መንገድ እናበጅ