Breaking News
Home / Amharic / አብን የእቴጌ ጣይቱንና የፊታውራሪ ገበየሁን የልደት በዓል በአብን ዋና ፅ/ቤት አከበሩ፤

አብን የእቴጌ ጣይቱንና የፊታውራሪ ገበየሁን የልደት በዓል በአብን ዋና ፅ/ቤት አከበሩ፤

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራሮች የዳግማዊ አጤ ሚኒሊክ፣ የእቴጌ ጣይቱንና የፊታውራሪ ገበየሁን የልደት በዓል በአብን ዋና ፅ/ቤት አከበሩ፤

ከነሃሴ 11-12/2011 ዓ.ም በተካሄደው የአብን ብሔራዊ ምክር ቤት ፩ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የታደሙ የምክር ቤቱ አባላትና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዳግማዊ አጤ ሚኒሊክ እና የፊታውራሪ ገበየሁን 175ኛ፣ የእቴጌ ጣይቱን ደግሞ 179ኛ የልደት በዓል ነሃሴ 12 ቀን 2011 ዓ.ም በአብን ዋና ጽ/ቤት በተለያዩ ዝግጅቶች አከብረዋል፡፡

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

Check Also

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ …

የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.