Breaking News
Home / Amharic / አብን ሕጋዊ እውቅና አገኘ!

አብን ሕጋዊ እውቅና አገኘ!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀን 25/03/2011 ዓ/ም በቁጥር አ573/05/63/44 በተፃፈ ደብዳቤ አስፈላጊ የምርዝገባ መስፈርቶችን ስላሟላ ሕጋዊነቱ ተገልፆ እውቅና አግኝቷል። በዚሁ መሰረት ንቅናቄው ለሚያካሂዳቸው የፖለቲካ ሥራዎች በገንዘብና ቁሳቁስ መደገፍ የምትፈልጉ አባላት፣ ደጋፊዎችና ወገኖች በሕጋዊ ደረሰኝ ብቻ ድጋፍ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የአማራ ሕዝብ የሚያደርገውን የኅልውና ትግል ስለምትደግፉም አብን አስቀድሞ ያመሰግናል።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፥ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!

Donation

Check Also

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

ከጎጃም አማራ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ – ዘመነ ካሴ – Amhara FANO Gojjam

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.