Breaking News
Home / Amharic / አብንን ይምረጡ!

አብንን ይምረጡ!

አማራ ሁሌም በጦርነት የሚያሸንፍ ህዝብ ነው። የአማራ ህዝብ ደካማ ጎን ሁሌም በጠመንጃ አሸንፎ ህግ በሌለበት አለም ለውሸት ህግ የሚሸነፍ ህዝብ መሆኑ ነው።የአማራ ህዝብ ዋናው ችግር “መንግስት” የሚባለውን ማንኛውንም አካል ያከብራል።
አማራ ስናይፐርን በ17ኛው ክፍለ ዘመን ምንሽር ማርኳል። ግን ለዘመናት ያልተቋረጠ ችግሩ በሰላም ቀጠና ላይ ለተሸናፊዎች መልሶ በቃላት መሸነፉ ብቻ ነው። ጀግናው የአማራ ህዝብ አዴፓ የተባለ ሎሌ ተጣብቆበት መከራውን ሲበላ ኖሯል ። ይሄ ሊያበቃ ይገባል።አማራ አዴፓ የተባለ እንግዴ ልጅ አሽቀንጥሮ አብን የተባለውንና አምጦ የወለደውን ልጁን ይምረጥ።

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.