Breaking News
Home / Amharic / ወንጀለኛውን እናስተዋውቃችሁ! ይህ ሰው ጥላሁን ፈቃዱ ይባላል።

ወንጀለኛውን እናስተዋውቃችሁ! ይህ ሰው ጥላሁን ፈቃዱ ይባላል።

ወንጀለኛውን እናስተዋውቃችሁ!
=================
ይህ ሰው ጥላሁን ፈቃዱ ይባላል። የባሌ አካባቢ ተወላጅ ኦሮሞ ነው። እምነቱ ደግሞ ፕሮቴስታንት።

በአሁን ሰአት የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ በመሆን የታከለ ኡማን ትእዛዝ የሚያስፈጽም ሰው ሲሆን ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እና ለአማራ ህዝብ ያለው ጥላቻ በቃላት መግለጽ እንደሚከብድ የቢሮው ሰራተኞች ይናገራሉ።

በትላንትናው እለት ኦሮምኛ ተናጋሪ ወታደሮችን ወደ ቦሌ ልኮ ቤተክርስትያን ያስፈረሰ፣ ሁለት ንጹሃንን መስዋእት ያደረገ እና 17 ንጹሃን ደግሞ ቁስለኛ ያደረገ ሰው ነው። ታከለ ኡማ ቤተክርስትያኑ እንዲፈርስ ለዚህ ሰው ትእዛዝ ሰጠ፣ ይህ ሰው ደግሞ አስፈጸመ።

ስለጉዳዩ የተጠየቀው ይህ ወንጀለኛ ሲመልስ እንዲህ አለ

”ቤተ ክርስቲያን እንዲሰራ የታሰበው ቦታ ለአረንጓዴ ስፍራ የተተወ ነው ይላል። አክሎም “ይህ ሆን ተብሎ ፅላት እንኳን ሳይገባ የተደረገ መሬት የመያዝ ስራ ነው። እነዚህ በቅርቡ በተደጋጋሚ እየታዩ ያሉ ድራማዎች ናቸው” ብለዋል።
“ጉዳዩን ወረዳውም፣ ፖሊስም ከካህናት ጋር ሲወያይ ነበር። ነገር ግን እናነሳለን ብለው እድሜ ከማራዘም ውጪ ምንም አላደረጉም። ከሌላ ቦታ የመጡ ወጣቶች ነገሩን እንዲያባብሱት ተደርጓል። ከዛም የከተማው ፖሊስ እና የፌደራል ፖሊስ ህግ እንዲያስከብሩ ተደርጓል። በዚህ ወቅት የፖሊስ መኪና አቃጥለዋል።”

“ለምን ቦታው ላይ የእምነት ተቋም መሰራት አይችልም?” ለሚለው ጥያቄዬ ሰውየው ሲመልስ “እዛው ጋር ቤተ ክርስቲያን አለ። ህጉም አይፈቅድም፣ ተገቢው ቦታም አይደለም” ብለዋል።

“ለምን እርምጃው ለሊት ላይ ተደረገ?” ተብሎ ለተጠየቅው ሲመልስ ደግሞ “እንደዚህ አይነት ስራዎች ብዙ ግዜ የሚሰሩት ማታ ላይ ነው። ቀን ላይ ከሆነ ቀውሱ ይበዛል። ከዚህ በፊት ሁለት ግዜ ቀን ላይ ተሞክሯል፣ አልሆነም። ሌላ ተአምር የለውም” ብሏል።

አዲስ አበቤ ሆይ እነሆ ጠላትህ!

ታከለ ኡማ በአብይና በሱ ሚመራው ኦሮምያን አገር መስራች ቡድን በእጅ ተመርጦ ከገጠር ከንቲባነት ተነስቶ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሁኖ የተሾመ የአብይ ቀኝ እጅ ና አ አበባን የኦሮሞ የማድረግ ስውርና ግልፅ ስራ አስፈፃሚና መሪ ነው። ታከለ ያለ አብይ እውቅና ወይም ትዕዛዝ ምንም አይነት እንቅስቃሴ አያደርግም።
ጃዋርን ፡ ሰው በላውን ቄሮን ፡ ከነትጥቁ በመደመር የገባውን ኦነግን፡ በነ አህመዲን ጀበል የሚመራው ወሃቢ ጅሀዲስት ኦሮሞ ሙስሊምን ፡ እነዚህን ተስፋፊ ገንጣይ ቡድኖችን መንግስታዊ ና ወታደራዊ ሽፋን በመስጠት ከላይ ሁኖ የሚመራው የአብይና የታከለ ቡድን መሆኑን ካወቅን ቆይተናል ። ለዘገያችሁ ግን ይሄው ቤተክርስቲያን ማፍረሱና ክርስቲያኖችን መግደሉ ፡ ከሐረር ፡ ከባሌ ፡ ከአርሲ አልፎ በቀጥታ አዲስ አበባ ላይ ተጀምሯል ።
በጥበብ ና በስውር በመንግሥት የሚመራ ፀረ አማራ ና ፀረ ኦሮቶዶክስ ዘመቻ ከተጀመረ ሰነበተ።
የኛ ግዴታ ብዙ ቢሆንም ፡ ይህን ሀቅ ህዝብ እንዲያውቀው ማድረጉ ግን ዋናውና ተቀዳሚ ሊሆን ይገባል።
እግዚአብሔር ይጠብቀን።
ለሞቱት ሰማዕታት ነፍስ ይማር።

በቦሌ በነዋሪዎች ላይ የተደረገውን ግድያና ሳዛኝ ክስተት ኢንጂነር ታከለ ኡማ አውግዞታል። ኢንጂነሩ የሟች ቤተሰቦች ጎብኝቶ አጽናንቷል። ጉዳዩ ከከንቲባው ጽ/ቤት ውጭ የተደረገ እንደሆነ የገለጸው ኢንጄር ታከለ:። ተጠያቂነት እንደሚኖር አሳውቋል።

በሌላ በኩል የቦሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆነው አቶ ጥላሁን ፈቃዱ የተወሰደው እርምጃ ሕጋዊ እርምጃ ነው ብሏል።

አቶ ጥላሁን ፍቃዱ በኢንጂነር ታከለ ኡማ የተሾመ ነው። ሆኖም ከንቲባውና የክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ እርስ በርስ የሚቃረቡ አስተያየቶች መስጠጣቸው፣ ወይ ኢንጂነር ታከለ እየዋሸንና ድራማ እየሰራብን ነው። አሊያም ከታች በክፍለ ከተማ ያሉ የኦህዴድ ሃላፊዎች ከርሱ መመሪያ ውጭ እየሰሩ ፣ እርሱን ለማስጠቆር እየተጉ ነው። የነ ጃዋርና ለማ ቡድን ኢንጂነር ታከለ ኡማ ላይ ጥርስ የነከሱ መሆናቸው የሚታወቅ ነው።

አቶ ጥላሁን ፍቃዱን በተመለከተ ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሰረት የሚከተለውን ዘግቧል::

” ቤተ ክርስቲያን እንዲሰራ የታሰበው ቦታ ለአረንጓዴ ስፍራ የተተወ ነው ይላሉ። አክለውም “ይህ ሆን ተብሎ ፅላት እንኳን ሳይገባ የተደረገ መሬት የመያዝ ስራ ነው። እነዚህ በቅርቡ በተደጋጋሚ እየታዩ ያሉ ድራማዎች ናቸው” ብለዋል።

አቶ ጥላሁን ጨምረው እንዳሉት “ጉዳዩን ወረዳውም፣ ፖሊስም ከካህናት ጋር ሲወያይ ነበር። ነገር ግን እናነሳለን ብለው እድሜ ከማራዘም ውጪ ምንም አላደረጉም። ከሌላ ቦታ የመጡ ወጣቶች ነገሩን እንዲያባብሱት ተደርጓል። ከዛም የከተማው ፖሊስ እና የፌደራል ፖሊስ ህግ እንዲያስከብሩ ተደርጓል። በዚህ ወቅት የፖሊስ መኪና አቃጥለዋል።”

“ለምን ቦታው ላይ የእምነት ተቋም መሰራት አይችልም?” ለሚለው ጥያቄዬ አቶ ጥላሁን ሲመልሱ “እዛው ጋር ቤተ ክርስቲያን አለ። ህጉም አይፈቅድም፣ ተገቢው ቦታም አይደለም” ብለዋል።

“ለምን እርምጃው ለሊት ላይ ተደረገ?” ብዬ ለጠየቅኩት ሲመልሱ ደግሞ “እንደዚህ አይነት ስራዎች ብዙ ግዜ የሚሰሩት ማታ ላይ ነው። ቀን ላይ ከሆነ ቀውሱ ይበዛል። ከዚህ በፊት ሁለት ግዜ ቀን ላይ ተሞክሯል፣ አልሆነም። ሌላ ተአምር የለውም” ብለዋል።
—————————————-

በኔ እይታ ኢንጂነር ታከለ በዚህ ጉዳይ ላይ እጁ አለበት ብዬ አላስብም። ሆኖም ግን እነ አቶ ጥላሁንን የሾመው እርሱ እንደመሆኑ በንግግር ሳይሆን በግልጽና በተግባር ተጠያቂነት እንዲኖር ማድረግ መቻል አለበት።

አንደኛ አቶ ጥላሁንን ጨምሮ በጉዳዩ ላይ እጃቸው ያለበት ከሃላፌታቸው መባረር አለባቸው። ያንን በአንድ ቀጭን ደብዳቤ ኢንጂነር ታከለ መወሰን ይችላል።

ሁለተኛ ገዳይ ፖሊሶችን በተመለከተ የተኮሱ፣ እንዲተኮስ መመሪያ የሰጡ ለፍርድ እንዲቀርቡ ማድረግ መቻል አለበት። የፌዴራል ፖሊሶችና የኦሮሞ ክልል ፖሊሶች ከሆነ ይሄን ያደረጉት በግልጽ የፖሊሶችን ማንነት አሳውቆ፣ በይፋ የፌዴራል መንግስቱና የኦሮሞ ክልል መንግስት ገዳዮች ለፍርድ እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት። ኳሷን ወደ ነርሱ በመግፋት ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጎብ በመቆም ፍትህን መጠየቅ አለበት።

ይሄን ማድረግ ካልቻለ ግን እነ አቶ ጥላሁን ያደረጉት ከነ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር በመቀናጀት ነው የሚባለውን ለመቀበል እንገደዳለን።

የቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ያልተመረጠ የኦህዴድ ሹመኛ አስተዳዳሪው ጥላሁን ይሄ ነው።

Check Also

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ …

የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.