Breaking News
Home / Amharic / ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ።

ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ።

#አዲስ_አበባ!
መነሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ መዳረሻውን ጠሚው መኖሪያ ቤት (ቤተ ጠሚ) የሚያደረግ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ።

በደምቢ ዶሎ (በኦሮምያ ክል) የታገቱ ተማሪዎች እንዲለቀቁ ለመጠየቅና የመንግስትን ቸልተኝነት ለማውገዝ በአማራ ምድር ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል። በመጪው ቅዳሜ (ጥር 23/2012 ዓ.ም) ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ መጠራቱ ታውቋል።

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.