Breaking News
Home / Amharic / ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention!

ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ The Grand Amhara Convention!

ታላቁ የአማራ ስብሰባ በዋሽንግተን ዲሲ
The Grand Amhara Convention!
 
ስለ አማራ ሕዝብ የወደፊት ጉዞ ወንድም እህቶቻችን በዋሽንግተን ዲሲ በር ዘግተው እየመከሩ ነው።
የዚህ ዝግጅት ስፓንሰር ከተመሠረተ ሶስት ወር ያልደፈነው የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የአማራ ማሕበር (Washington Area Amhara Association – WAAA) ሲሆን፤ አዘጋጆች የሰሜን አሜሪካ የአማራ ማሕበራት ፌደሬሽን ወይም ፋና (Federation of Amhara Associations in North America – FANA) እና በካናዳ የአማራ ማሕበራት ስብስብ – ካሳ ለዐማራ (Canadian Amhara Societies Alliance – CASA AMHARA) ናቸው።
ትግላችን እስከ ነጻነት ይቀጥላል !
ይህን ውጤታማ ስብሰባ ላዘጋጃችሁ፣ ለተሳተፋችሁ ወገኖቻችን በሙሉ ምስጋና ይገባችኋል !

Check Also

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

ድሮን ሲያስተኩስ የነበረው ባንዳ በፋኖ ተያዘ ! እኔን ያየህ ተቀጣ !

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.