የታከለ ኡማን አፍራሺ ኃይል ማቆም አልተቻለም፣ ከአገዛዙ ጋር ተቀናጅቶ የድሆችን ቤት ማፍረሱን እና ዜጎችን ማስለቀሱን አጠናክሮ ቀጥሎበታል። ሸር በማድረግ ተባበሩ "ወልጄ አራስ ላይ ሁኜ ደሜ ሳይደርቅ በላዬ ላይ ነው መጠለያየን የፈረሱብኝ የየአካባቢው ሰው ቢለምናቸውም ቢያስረዳቸውም ሊሰሙት ፍቃደኛ አይደለም፣ ለማን አቤት እንደምንል ለማን እንደምንነግር ግራ ገብቶናል፣ መጠለያችንን የሚያፈርሰው የመንግስት አካል ነው" በማለት ይናገራሉ ቤታቸው የፈረሰባቸው ጭቁን ዜጎች
Posted by Ethiopia Tkidem on Friday, April 24, 2020