ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ አያውቁም በሚል በአዲስ አበባ የሚደረገውን የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር የሚካሄደውን የኮንደሚኒየም ዝርፊያ ጨምሮ ሀጢያቱን ለምክትል ከንቲባው ብቻ ማሸከም ለሚቃጣቸው የዋሆች ጋዜጠኛ መአዛ መሐመድ እንዲህ በግልጽ የፖለቲካውን ሀሁ አብራርታላቸዋለች። ያድምጡዋት ሼር ያድርጉት
Posted by Adu Genete Tube on Thursday, June 25, 2020
Check Also
የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!
በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …