Breaking News
Home / Amharic / በኦሮሙማ የተጥለቀለቀው የኢትዮጵያ የፍትህ ተቋም

በኦሮሙማ የተጥለቀለቀው የኢትዮጵያ የፍትህ ተቋም

በኦሮሞማ የተጥለቀለቀው የ ኢትዮጵያ የ ፍትህ ተቋም ይህን ይመስላል! ዶር አብይ ባለፈው ስለ ህውሀት ወንጀል እና በደል ሲዘረዝሩ በ ፐርሰንት እየጠቀሱ መከላከያ በምን ያህል ፐርሰንት በትግራይ ተወላጆች እንደተጥለቀለቀ ነግሮ ጉድ አሰኝቶናል ! በራሱ መከራከርያ የ ኢትዮጵያ የ ፍትህ ተቋም በተረኞች ምን ያህል እንደተጥለቀለቀ እንሞግተው እስኪ!
1. የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ————-~~~ኦሮሞ
2. የጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዘዳንት ሰለሞን አረዳ—–~~~~~ኦሮሞ
3. የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ቦጃ ታደሰ—————~~~ኦሮሞ
4. የፊዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት አቶ ብርሃነ መስቀል ዋጋሪ—-ኦሮሞ
5. የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዬ ጽ/ቤት ሃላፊ ዘሪሁን ጌታሁን —~~ኦሮሞ
6. የዳኞች አስተዳደር ጉባዬ—–67 %ኦሮሞ
7. የፍርድ ቤት ማኔጅመንት ካዉንስል—~~~67% ኦሮሞ
8. ሰበር ችሎት አንድ —-~~~80% ኦሮሞ
9. በስበር ችሎት ሁለት —~~~60% ኦሮሞ
10. ሰበር ችሎት ሶስት —-~~60% ኦሮሞ
ምንጭ Ethio 360

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.