Breaking News
Home / Amharic / በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!

በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!

በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!
(አማራ የሆናችሁ በሙሉ መረጃውን ሼር ሼር አድርጉት)
ባሳለፍናቸው ሶስት ሳምንታት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!
በተለያዩ አለም አቀፍ ቋንቋዎች የሚዘጋጀው ይህ ዘጋቢ ፊልም ባሳለፍናቸው ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን የዘር ጭፍጨፋ በፎቶ ፣ በቪዲዮና በሰነድ ማስረጃ አጠናክረን ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ እናሳውቃለን።
የህዝባችን ደም ደመ ከልብ ሁኖ አይቀርም! መንግስትም ፣ የሀገራችን ህዝብም ፣ አለም አቀፉ ማህበረሰብም የተፈፀመው አማራን የማጥፋት የዘር ጭፍጨፋ መሆኑን እንዲያምኑ እናደርጋለን!
የተለያዩ የፎቶ ፣ የቪዲዮና የሰነድ ማስረጃ ያላችሁ ወገኖቼ በውስጥ መስመር አናግሩኝ! የአይን እማኞች ፣ ጥናት ያደረጋችሁ ባለሙያዎች ፣ መረጃ የሰበሰባችሁ ጋዜጠኞች እና ሌሎች ወገኖቼም እጃችሁ ላይ ያለውን ማንኛውንም መረጃና ማስረጃ በውስጥ ላኩልኝ!
ዘጋቢ ፊልሙ እንዳለቀ ከታች ባስቀመጥኩላችሁ የዩቲዩብ ቻናል የሚለቀቅ ሲሆን ሌሎች ባለ ሚዲያዎችና ሰፊ ተከታይ ያላችሁ ገፆች በውስጥ ብታናግሩኝ በጋራ መስራት እንችላለን!
ዝንተአለም አማራ!
https://www.youtube.com/channel/UCQ9U7muaCZSPxYANKhBi2Rg…

Check Also

AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.