Breaking News
Home / Amharic / ሰበር ዜና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡ ህወሀት ምልመላና ስልጠና እያካሄደ ነው!

ሰበር ዜና የአማራ ክልል ልዩ ሃይል ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡ ህወሀት ምልመላና ስልጠና እያካሄደ ነው!

የአማራ ክልል መሪዎች ልዩ ሃይሉ እንዲፈርስ ፈርመዋል ::
ከዚህ አንፃር ጄ/ል አበባው ተጠያቂም ተወቃሽም አይደለም ::
ምክንያቱም “የአማራ ህዝብ “….ክልሉን እንዲመሩ ….የመረጣቸው “የፖለቲካ ሃይሎች እስከፈቀዱ ድረስ, የፖለቲካ ሃይሉ ተስማምቶ ያፀደቀውን !…
መከላከያ ሰራዊቱ የማስፈፀም ግዴታ አለበት ::
ፔሬድ !

Check Also

ኢትዮጵያዉያን የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ ፈንቅለው ገብተው ተቃውሞ አሰሙ !

Ethiopians protest against Abiy Ahmed in Geneva Switzerland!

መንገዱ በጀግናው ስም ተሰይሟል !

እንባየም ሳላስበዉ ይፈሳል። ብቻ እንደዛሬ ሁኘ አላዉቅም። እግዚአብሔር አምላክ ልቤን አበረታዉ።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.