Breaking News
Home / Amharic / መውረስ እንጂ ክሬኑን ማቃጠል ለማን ይበጃል ?

መውረስ እንጂ ክሬኑን ማቃጠል ለማን ይበጃል ?

ትናንት በምስራቅ ጎጃም ዞን በቢብኝ ወረዳ ”ከየት እንደመጡ ያልታወቁ ግለሠቦች” ክሬን በመያዝ የከተማውን ትራንስፎርመር ነቅለው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ የአካባቢው ማህበረሰብ በመሠባሠብ ግለሠቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ክሬኑን በእሳት አቃጥለውታል።
ምንጭ – ሰበር ዜና

Check Also

የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!

በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው …

Peace Prize of Abiy Ahmed has been Revoked in Germany.

Date: 08/03/2023Author: Martin Plaut3 Comments Ethiopia’s Prime Minister has been quietly stripped of an international peace prize that …

3 comments

  1. ክሬኑን ማቃጠል ምን አመጣው ???
    ለነገሩ እንደ ካሮት ወደታች ማደግ ከጀመርን ሰነባብተናል
    የሚገርመው ሌላ አካባቢ የሚፈፀምን ተመሳሳይ የመንጋ ፍርድ ለመኮነን ማንም አይቀድመንም 😞

  2. ክሬኑ የመብራት ሃይል ይመስላል። ህገወጦች ቢሆኑ እንኳን ይዞ ወደ ህግ አካል ማቅረብ አይሻልም ነበር? ደግሞስ በዝግጅት ላይ የነበሩት ትራንስፎርመር ለመንቀል ይሁን ለመጠገን በምን እና በማን እንዴት ተረጋገጠ? ጠንቋይ ነግሯቸው ይሆን? ምድረ ሰገጤ!!! በዚህም አለ በዚያ ግን ክሬን አቃጥሎ መፎከር ወደር የሌለው የድድብና ጥግ ነው!!!

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.