Breaking News
Home / Amharic / መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::

መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::

11-06-2022
መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፀመ።

ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወች በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ መደረጉ ነው የተነገረው::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፅሟል!
የአካባቢው የመረጃ ምንጮቻችን ትናንት ምሽት እንዳደረሱን ፋኖን በትጥቅ ፍታ ሰበብ ከአካባቢው እንዲሸሽ በማድረግ ፋኖ የነበረባቸውን ሁለት የራያ ቀበሌወች ፋኖወቹ ቦታውን ሲለቁ በደቂቃወች ልዮነት በመከላከያ ትዕዛዝ በሚባል ሁኔታ አንድም የጥይት ድምፅ ሳይሰማ የህውሃት ሃይሎች የራያን ሁለት ቀበሌወች ትናንት ምሽት በቁጥጥራቸው ስር እንዲያስገቡ ሴራ መፈፀሙን የአካባቢው የመረጃ ምንጮቻችን መረጃ አድርሰውናል::
ይህ ክህደት የሚያሳየው አሁንም የአማራን ህዝብ ለሌላ ዙር ጥቃት ማዘጋጀቱንና አማራው ዳግም እንዳይነሳ የሚፈልገውን የፌደራል መንግስት በግልፅ ትናንት ምሽት መጀመሩን ነው ብለዋል:

#ሰበረ ዜና
ከ300 በለይ የልዩ ኃይል አባላት ብልፅግናን ከድተው ጫካ ገቡ !!
በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን ሜጫ ወረዳ እነ አርበኛ ዘመነ ካሴን ለማፈን ከገባው ኃይል ጋር በርካቶች ወደ ጫካ እየገቡ መሆኑን መረጃዎች አመለከቱ።
አፉኙ ቡድን ፋኖ ዘመነ ካሴን ለመያዝ ከገባው ኃይል በርካቶች ከመመለስ ይልቅ ወደ ጫካ እየገቡ መሆኑን ከመራዓዊ የደረሱ መረጃዎች አመላከቱ።
እንደ መረጃ ምንጮች ከሆነ ለአፈና ወደ መራዓዊ እና አካባቢው ካቀናው መንግስታዊ ኃይል መካከል ከ 300 በላይ ጦሩን ተቀላቅሎ ወደ ጫካ ገብቷል።
በመራዓዊ ተራራ ካሰፈሩት መካከል አንድ ጊዜ ብቻ አንድ ጋንታ ጦር የጠፋ መሆኑን የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠዋል።ተጠናክሮ መቀጠልም አለበት !!
#ድል ለፋኖ !!
#ድል ለአማራ !!

 

  • Dejen Abuhay

    ኦነግ ምን ቸገረው አማራን ካወደመ በኋላ አዲስ አበባ ሲቃረቡ ይመልሳቸዋል የአማራ ባለ ስልጣን ግን ያሳዝናል ሲመጡ ይሮጣል ፋኖ መስእዋትነት ይከፍላል ዛሬ ደግሞ ፋኖን ያሳድዳል
     
     
  • Zelalem Akele

    ይህ እንደሚሆን ቀድመን አቀናል በርታ ያገር ሰው
    •  

    Abisinia Abisinia

    በቃ ተውን አትንገሩን እና ለአማራ በትልቁ ሴራ እየተሴረ መሆኑ አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው መሆኑን ይታወቅ የለ እንዳዲስ ምታወሩ፣ በወሬ ባታሳምሙን
    •  
  • Wodajo Wondimu

    Asiter.getahun.dena.dereshi.💗💗💓👥
    •  
  • Tashee Man

    Diqal makalakya min endahon min tawqal mistikin sibdabik eyarok alnbar ant jazba damoo fano fano tilalk
    •  
  • Fano Ethiopia Fano Ethiopia

    የኦነግ ኦሮሙማው መገለጫባህሪውነው አይገርመንም

Check Also

ሰሎሞን ካሳ ማነው? Who is Solomon Kassa?

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ …

የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.